
- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ከግንባታ ዘርፍ ጋር የተያያዘ ትምህርት ለሚሰጡ መምህራን፣ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎችና በዘርፉ እየሠሩ ላሉ የአርባ ምንጭ ከተማ ማዘጋጃ ቤትና የዩኒቨርሲቲው ባለሙያዎች ‹‹Effective Project Planning and Monitoring›› በሚል ርዕስ ከታኅሣሥ 25-26/2014 ዓ.ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹Effective Project Planning and Monitoring›› በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ት/ክፍል መምህርና ተመራማሪ ዶ/ር መለሰ መንገሻ ‹‹EASY WAYS TO READ IN ENGLISH›› በሚል ርዕስ ከKG - 4ኛ ያለውን የክፍል ደረጃ መሠረት አድርጎ የተዘጋጀው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፍኖተ ንባብ አጋዥ መጽሐፍ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ተመርቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በዩኒቨርሲቲው መምህር የተዘጋጀው ‹‹EASY WAYS TO READ IN ENGLISH›› መጽሐፍ ተመረቀ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕግ ሲታዩ የቆዩ የግድያ፣ የአስገድዶ መድፈር እና የአዳራሽ ወንበር ግዢ ክሶች የፍ/ቤት ውሳኔ የተሰጠባቸው መሆኑ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ተገልጿል፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለተማሪዎች አደረጃጀት፣ ለክበባት አስተባባሪዎችና ለሴት ተማሪዎች መኝታ አስተባባሪዎች ታኅሣሥ 23/2014 ዓ/ም የካምፓስ ሕይወት አማካሪነት/ Campus Life Mentorship/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የካምፓስ ሕይወት አማካሪነት/Campus Life Mentorship/ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የልማት ሥራዎች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች ያሉበት ነባራዊ ሁኔታና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ታኅሣሥ 25/2014 ዓ/ም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች፣ ያሉባቸው ችግሮችና የ2014 ዓ/ም የችግኝ ስርጭት ዕቅድ በውይይቱ ተነስተዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በተለያዩ ወረዳዎች እየተሠሩ ያሉ የአካባቢና ደን ጥበቃ ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ