- Details
31ኛውን ዓለም አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ‹‹ማኅበረሰቡ የለውጥ ኃይል ነዉ››፤ ‹‹ችግኞችን እንትከል፤ እንንከባከብ›› በሚል መሪ ቃል በአርባ ምጭ ከተማ ከኅብረት ለልማት ትማህርት ቤት እስከ አባያ ካምፓስ ድረስ ባለው አስፋልት መንገድ ግራና ቀኝ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ኅዳር 22/2012 ዓ.ም የችግኝ ተከላ አካሂዷል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: ዩኒቨርሲቲው 31ኛውን ዓለም አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን በችግኝ ተከላ አከበረ
- Details
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን /ERA/ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በአገሪቱ ውስጥ ከሚገኙ 7 ዩኒቨርሲቲዎች ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ከተወጣጡ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሲቪል ምህንድስና ሥር እየተሰጡ ባሉ የ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች አፈፃፀም ሂደት ላይ ኅዳር 19/2012 ዓ/ም በኃይሌ ሪዞርት ውይይት አካሂዷል፡፡Click here to see the pictures
Read more: የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሲቪል ምህንድስና ሥር እየተሰጡ ባሉ የ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች አፈፃፀም ሂደት ላይ ውይይት አካሄደ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቤልጂየሙ ʻKU Leuvenʼ፣ ከሲውዘርላንዱ ʻETH Zurichʼ እንዲሁም ከኬንያው ʻEldoretʼ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ‹‹ምርምርን መሠረት ያደረገ ትምህርት ለዘላቂ የገጠር ልማት›› በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ የመስክ ኮርስ ከኅዳር 8/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ15 ቀናት አስተናግዷል፡፡
በመስክ ኮርሱ 30 ተማሪዎችና 6 አማካሪዎች ከአ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ 21 ተማሪዎችና 8 ፕሮፌሰሮች ከቤልጂየሙ ʻKU-Leuvenʼ፣ 15 ተማሪዎችና 3 ፕሮፌሰሮች ከሲውዘርላንዱ ʻETH-Zurichʼ እንዲሁም 4 ፕሮፌሰሮች ከኬንያው ʻEldoretʼ ዩኒቨርሲቲ ተሳትፈዋል፡፡Click here to see the pictures
- Details
ዩኒቨርሲቲው በቁጫ ወረዳ ከፍተኛ የወተት አምራች ከሆኑ 3 ቀበሌያት ለተወጣጡ 18 ሴት ሞዴል አርሶ አደሮች ጥቅምት 29/2012 ዓ/ም ዘመናዊ የወተት መናጫ አጠቃቀም ስልጠና በመስጠት ቴክኖሎጂውን አሽጋግሯል፡፡Click here to see the pictures
Read more: ዩኒቨርሲቲው ለቁጫ ወረዳ ሴት ሞዴል አርሶ አደሮች ዘመናዊ የወተት መናጫ ቴክኖሎጂ አሸጋገረ
- Details
የሠላም በር ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ለትምህርት ግብዓት የሚሆን የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲደረግለት በጠየቀው መሠረት ጥቅምት 28/2012 ዓ/ም ዩኒቨርሲቲው ሦስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር የሚገመት የኮምፒዩተር፣ የጥቁር ሠሌዳና የወንበር ድጋፍ አድርጓል፡፡Click here to see the pictures
Read more: ዩኒቨርሲቲው ለሠላም በር ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ