• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Wed, 26 June 2024 2:26 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ “Fuzzy Congruence Relations on a Fuzzy Lattice and Fuzzy Lattice Ordered Group Based on Fuzzy Partial Ordering Relations” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Wed, 26 June 2024 1:25 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ በ«Geography and Environmental Studies» ትምህርት ክፍል በ«Disaster Risk Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ “RURAL LIVELIHOOD VULNERABILITY AND FOOD SECURITY UNDER THE RISKS OF CLIMATE VARIABILITY AND POPULATION PRESSURE IN DAMOT WOYDE DISTRICT, SOUTHERN ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Details
Tue, 25 June 2024 2:27 pm

የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴርና ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሁለተኛና የሦስተኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሠልጥኖ ስምሪት ለመስጠት የተዘጋጀ የክረምት ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳታፊዎችን ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 15 - 19 /2016 ዓ/ም የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ሥልጠና እየተሰጠ ነው

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Fri, 21 June 2024 2:13 pm

በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ“Computing and Software Engineering  Faculty” በ “Computing and Information Technology” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ክብረአብ አዳነ “DETECTING PHISHING WEBSITES USING MACHINE LEARNING, DEEP LEARNING, AND FEATURE SELECTION TECHNIQUES ” በሚል ርዕስ ያከናወነውን የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራ የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ሰኔ 19/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

በተመራቂ ተማሪዎች የተሠሩ የሶፍትዌር ፕሮጀክቶች ኤግዝቢሽን ተካሄደ

Details
Thu, 20 June 2024 2:21 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኮምፕዩተር ሳይንስና ሶፍትዌር ምኅንድስና ፋከልቲ አዘጋጅነት በተመራቂ ተማሪዎች የተሠሩ የተለያዩ የሶፍትዌር ፕሮጀክቶች ኤግዝቢሽን ሰኔ 12/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በተመራቂ ተማሪዎች የተሠሩ የሶፍትዌር ፕሮጀክቶች ኤግዝቢሽን ተካሄደ

  1. AMU in Collaboration with CYU hosted Three Day International Training on Geothermal Advances and Expertise
  2. AMU held a Three Day Training on Teaching Principles and Tips for Career Success
  3. AMU Hosts 22nd International Symposium on Sustainable Water Resources Development
  4. 22ኛው ዓለም አቀፍ ዘላቂ የውኃ ሀብት ልማት ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Page 82 of 513

  • 77
  • 78
  • 79
  • 80
  • 81
  • 82
  • 83
  • 84
  • 85
  • 86

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap