
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከተለያዩ ክልሎች ለተወጣጡና የወባ ፕሮግራምን ለሚያስተባብሩ የጤና ባለሙያዎች ከግንቦት 05 - ሰኔ 05/2016 ዓ/ም ለአንድ ወር የቆየ የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ (Comprehensive Malariology) ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የወባ ፕሮግራምን ለሚመሩ የጤና ባለሙያዎች የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው ሙስሊም ማኅበረሰብ እና ለቀድሞ ሙስሊም ምሩቃን እንኳን ለ1445ኛ ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና ደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

- Details
Arba Minch University/AMU/ along with German Cooperation/GIZ/, Better Migration Management Horn of Africa/BMM/ and Oxford Brookes University/OBU/ UK, hosted Experience Sharing Workshop on the challenges faced by Ethiopian migrants, victims of trafficking, Internal Displaced People (IDPs) and Returnees at Arba Minch, Ethiopia, in May, 2024. Click here to see more photos.
Read more: AMU along with GIZ, BMM and OBU Hosts Experience Sharing Workshop

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካልና ሜካኒካል ምኅንድስና ፋከልቲዎች ‹‹SNV-SEFFA›› ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ሙዝን አድርቆ ለምግብነት መጠቀም በሚያስችል በፀሐይ ኃይል የሚሠራ ቴክኖሎጂ ላይ ግንቦት 21/2016 ዓ/ም ዐውደ ጥናት አካሂደዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ሙዝን አድርቆ ለምግብነት መጠቀም የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላይ ዐውደ ጥናት ተካሄደ

- Details
The Ministry of Innovation and Technology (MInT) organized a consultation and awareness raising forum on building a conducive environment for entrepreneurship by facilitating innovation and technology transfer activities at Arba Minch University/AMU/. Click here to see more photos.
Read more: MInT Held Consultation Forum on Institutional Capacity Building at AMU