- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ሙከራ (Model Exit-Exam) ሰኔ 23/2015 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ሙከራ (Model Exit-Exam) ተሰጠ
- Details
በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት የአስተዳደር ሠራተኞችን ድልደላ ለመፈጸም የየሥራ ክፍሉ ተወካይ ሠራተኞች በተገኙበት ሰኔ 26/2015 ዓ/ም የድልደላና ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የሠራተኛ ተወካይ ምርጫ ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ“Geography and Environmental Studies” ትምህርት ክፍል በ“Disaster Risk Management” ትምህርት ፕሮግራም ላላፉት 5 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር መኩሪያ ጉዬ የምርምር ሥራውን ሰኔ 24/2015 ዓ/ም የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርቦ ተገምግሟል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ት/ክፍል ‹‹English Language Teaching /ELT/›› የትምህርት ፕሮግራም ላለፉት 5 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር አዲሱ አዳሙ የምርምር ሥራውን ሰኔ 23/2015 ዓ/ም የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርቧል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በሥጋ ቁጥጥርና አያያዝ ዙሪያ በተቋቋመ ፕሮጀክት አማካኝነት ‹‹Enhancing Slaughter House Service›› በሚል ርዕስ ከጋሞ ዞን ከተመረጡ የቄራ አገልግሎት ማዕከላት ለመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ከሰኔ 21-23/2015 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሥጋ ቁጥጥር፣ አያያዝና የቄራ አገልግሎትን ማሻሻል ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ
- በ2015 ሀገራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላይ የተሳተፉ ሁለት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሸነፉ
- AMU’s Prominent Enset Researcher, Dr. Addisu Fekadu wins 2.3 Million ETB Grant for Technology Scale-Up Research
- Calling for All Innovative Minds in Ethiopia!
- በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 11ኛው የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድን የመከላከልና መቆጣጠር ቀን ተከበረ