
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዩች አካቶ ትግበራ ጽ/ቤት በጫሞ ካምፓስ ለሚገኙ ዐይነ ስውር ተማሪዎች ከየካቲት 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ቀናት የቆየ መሠረታዊ የኮምፕዩተር ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ትኩረት የሚሹ ቆላማ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ፣ ከባህር ዳርና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ‹‹Drugs for Neglected Diseases initiative (DNDi)›› ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም በተገኘ 167 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በጀት የተመደበለት በሀገር አቀፍ ደረጃ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታን ጫናና ሥርጭትን ለማወቅ እየተደረገ ያለው የምርምር ፕሮጀክት በሽታውን በምርመራ ለማረጋገጥ የሚያስችል የአልትራሳውንድ ማሽን አጠቃቀም ሥልጠና ለከፍተኛ ባለሙያዎች ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የቆዳ ስር ፈንገስ /Mycetoma/ በሽታን በአልትራሳውንድ ምርመራ ማውቅና መለየት የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ‹‹Restoring Degraded Forest Ecosystem in the Rift Valley Escarpments of the Gamo Zone ,South Ethiopia for Improved Services and Biodiversity Conservation›› በተሰኘ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የሚሰራ ለ5 ዓመታት የሚቆይ አዲስ የምርምር ፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት መጋቢት 15/2017 ዓ/ም በይፋ አስጀምራል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል የተራቆቱ ደኖችን መልሶ ለማልማት የሚያስችል ፕሮጀክት አስጀመረ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የ2017 ዓ/ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን የካውንስሉ አባላትና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት መጋቢት 14/2017 ዓ.ም ግምግሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የ2017 ዓ/ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እንዲሁም ከአይስ-አዲስ (ice-Addis) ጋር በመተባበር በኢንተርፕርነሪያል ጽንስ ሃሳብ፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ዲጂታል ፕላትፎርሞችን መጠቀም ዙሪያ ተሞክሮን የማጋራትና ግንዛቤን መፍጠር የሚያስችል መድረክ መጋቢት 19/2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ ተሞክሮን ማጋራትና ግንዛቤን መፍጠር የሚያስችል መርሃ ግብር ተካሄደ
- 19th Annual TB Research National Conference and World Tuberculosis Day Commemoration at AMU: A Unified Call to Action against TB
- AMU-IUC Rendered Five Day Digital Literacy Training for ICT Teachers
- AMU Commemorates 31st International Water Day and Graces GERD Trophy Transfer Ceremony
- Chinese Culture Day Colorfully celebrated at AMU: Chinese Ambassador to Ethiopia’s Visit, Book Donation, and Upcoming Future Collaborations