- Details
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንዲፈተኑ ለተመደቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በአጠቃላይ የፈተና አሰጣጥ፣ መብትና ግዴታ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሐምሌ 8/2016 ዓ/ም ገለፃ /Orientation/ ተሰጥቷል፡፡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ከዛሬ ሐምሌ 9/2016 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ገለጻ/Orientation/ ተሰጠ
- Details
Arba Minch University's College of Medicine and Health Sciences in collaboration with Australia's Menzies School of Health Research successfully hosted a comprehensive three day training program on Microscopic Malaria Diagnosis from July 10-12, 2024. The training convened skills of medical laboratory technicians to diverse health facilities including AMU and EPHI. Click here to see more photos.
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና አገልግሎት መጀመሪያ ቅድመ ዝግጅት ያጠናቀቀ ስለሆነ ከነገ ማክሰኞ ሐምሌ 9/2016 ዓ/ም ጀምሮ በሕጻናት፣ በማኅፀንና ጽንስ፣ በአጠቃላይ ቀዶ ጥገና እና በውስጥ ደዌ ተመላላሽ ሕክምና እንዲሁም የተለያዩ የላቦራቶሪ እና ኢሜጂንግ አገልግሎቶች አገልግሎት መስጠት የሚጀምር መሆኑን እያሳወቅን አገልግሎቱን በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ ሁሉ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- Details
AMU-IUC's Transversal Institutional Strengthening Project (TISP-7) has recently held an impactful "Empowering Awareness Campaign" on July 3, 2024, at Geresse Kemele Oro Primary School in South Ethiopia Region. The campaign entitled "Promote Gender Equality in Education and Empower School Girls to Pursue their Passions and Dreams," aimed to address the critical issue of girls' education within the school community. Click here to see more photos. Click here to see more photos.
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ሀገር አቀፍ ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ተከትሎ ለፈተና አስፈጻሚዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በአርባ ምንጭ አዞ እርባታ የጉብኝትና ምስጋና መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ሀገር አቀፍ ፈተና አስፈጻሚዎች ሽኝት ተካሄደ