- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ 4ኛ ዓመት የሆርቲካልቸርና ዕፅዋት ሳይንስ ተማሪዎችና በኮሌጁ የማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፍ የተሠሩ የምርምር ሥራዎች የመስክ ምልከታ ሰኔ 24/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የተሠሩ የምርምር ሥራዎች ጉብኝት ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለ2016 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሥራ ሥነ ምግባር መርሆዎች እና በሙስና ወንጀል ሕጎች ዙሪያ ከሰኔ 21-24/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለ2016 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሥራ ሥነ ምግባር መርሆዎች እና በሙስና ወንጀል ሕጎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና አስፈፃሚዎችና ተፈታኝ ተማሪዎች በአጠቃላይ የፈተና አስተዳደርና አሰጣጥ እንዲሁም መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ዙሪያ ዛሬ ሐምሌ 2/2016 ዓ/ም ገለፃ /Orientation/ ተሰጥቷል፡፡ በሁለት ዙሮች ተከፍሎ በሚሰጠው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ31 ሺህ በላይ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመድበዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና አስፈፃሚዎችና ተፈታኞች ገለጻ/Orientation/ ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ ቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከኒዮርክ እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የምርምር ፕሮጀክት ሰኔ 24/2016 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
- Details
ግዙፍ የማስተማሪያ፣ የምርምር እንዲሁም የሕክምና ማዕከል ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ልዩ ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ግዙፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም በድምቀት ሊመረቅ ነው