
- Details
የኢትዮጵያ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምክክር መድረክ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ከዚህ ቀደም የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ዛሬ መጋቢት 6/2017 ዓ/ም አስቀመጠ ፡፡ ምክክር መድረኩ ለት/ቤቱ ማሰሪያ የሚሆን ከ23 ዩኒቨርሲቲዎች የተዋጣ 10 ሚሊዮን ብር አስረክቧል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

- Details
Arba Minch University (AMU) together with its partner, Mountain Research Initiative-Switzerland, held six day training on advanced computational techniques for geospatial data for AMU and Ethiopian Meteorology Institutes’ Staffs and AMU PhD students at Main Campus from March 10 - 15/2025. Click here to see more photos.

- Details
Arba Minch University (AMU) together with Ethiopian Meteorology Institute has started six day training for AMU and Ethiopian Meteorology Institutes’ Staffs and PhD students from AMU on advanced computational techniques for geospatial data for AMU and Ethiopian Meteorology Institute. The training will be administered from March 10-15/2025. Click here to see more photos.

- Details
Arba Minch University (AMU) launches AI-powered High Resolution Ethiopian Climate Data Store (AMU-Clim)” Project on March 10/2025 at Main campus. The project duration will be one year. Click here to see more photos.
Read more: AMU Launches AI-powered High Resolution Ethiopian Climate Data Store (AMU-Clim)” Project

- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮምፕዩቲንግና ሶፍትዌር ምኅንድስና ፋካልቲ አዘጋጅነት ˝Artificial Intelligence for Academic Research: Supercharge your Workflow˝ በሚል ርእስ የዘርፉ መምህራንና ተመራማሪዎች በተገኙበት የካቲት 28/2017 ዓ.ም ወርክሾፕ ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- በማሪታይም ምኅንድስና የትምህርት ፕሮግራም ለመክፈት የሚያስችል ሙያዊ ሥልጠናና ገለጻ ተሰጠ
- An Expert from Ethiopian Maritime Authority Briefs on Preparatory Requirements for Future Maritime Program Launch in AMiT, AMU
- የ2017 በጀት ዓመት ቁልፍ ተግባራት አፈጻጸምና የደረሱበት ደረጃ ተገመገመ
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ