
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በዩኒቨርሲቲው ማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገሪቱ 8ኛውን የመድኃኒት ደኅንነት መከታተያና ማስተባበሪያ ማዕከል ሰኔ 17/2017 ዓ.ም በይፋ ሥራ አስጀምሯል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒቶች ደኅንነት መከታተያና ማስተባበሪያ ማዕከል በይፋ ተከፈተ

- Details
ዝናብ አጠር በሆኑ አካባቢዎች የአየር ንብረት ለውጥ፣ በሽታና ድርቅን በመቋቋም ምርታማነትን መጨመር የሚያስችል የተሻሻለ የማሽላ ዝርያን ለማስተዋወቅ ያለመ የግራንድ ፕሮጀክት የሙከራ ማሳያ ምርምር የመስክ ምልከታ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ3 ወረዳዎች የመጡ የግብርና ባለሙያዎችና አርሶ አደሮች በተገኙበት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ሰኔ 13/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኙ የሜዲስንና ሚድዋይፈሪ የትምህርት ፕሮግራሞች ከኢፌዲሪ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን Uገር አቀፍ አክሪዲቴሽን ማግኘታቸው ተገለጸ።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁለት የትምህርት ፕሮግራሞች Uገር አቀፍ አክሪዲቴሽን አገኘ

- Details
Arba Minch University (AMU) celebrated a major academic milestone by graduating a total of 2,350 students during its 38th Convocation Ceremonies, held on June 21–22, 2025 . The central event, hosted at the Abaya Campus Auditorium, honored 2,ዐ47 graduates, while Sawla Campus marked its 8th graduation ceremony, conferring degrees on 303 students across diverse undergraduate and postgraduate programs. The event brought together university officials, regional leaders, and distinguished guests.Click here to see more photos.
Read more: AMU Celebrates 38th Convocation, Graduating 2,350 Students

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በልዩ ልዩ መስኮች በቅድመና ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ያሠለጠናቸውን 303 ተማሪዎች ሰኔ 15/2017 ዓ/ም ለ8ኛ ጊዜ አስመርቋል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በልዩ ልዩ መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ