
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ለዩኒቨርሲቲው ክበባት ተጠሪ ተማሪዎች ጥር 20/2017 ዓ/ም በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዙሪያ የሕይወት ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለዩኒቨርሲቲው ክበባት ተጠሪ ተማሪዎች በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዙሪያ የሕይወት ክሂሎት የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ውድድር በጥር 23/2017 ዓ/ም ውሎ በወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲን 6 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ መቀላቀል ችሏል። በተጨማሪም በወንዶች አትሌትክስ በ200ሜ በተማሪ ማቤል ቱት አማካኝነት የነሐስ ሜዳሊያ እንዲሁም በ400ሜ የዱላ ቅብብል በተማሪ ማቤል ቱት፣ ዳንኤል ተፈራ፣ ያሬድ ታደሰ እና ቴዎድሮስ ጌትነት አማካኝነት ተጨማሪ የነሐስ ሜዳሊያ ማግኘት ተችሏል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ውድድር በወንዶች እግር ኳስ ስፖርት ግማሽ ፍፃሜን ተቀላቀለ

- Details
AMU hosted an enlightening lecture featuring Architect Rahel Shawl, a pioneering architect and founder of RAAS Architects P.L.C, at AMU on January 27, 2025. Attendees were invited to explore Rahael's innovative design philosophy aptly named “Architecture with Care" through an in-depth examination of her landmark, Halala Kella Project. Click here to see more photos.
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2017 የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ሴሚስተር በመደበኛ፤ በማታ እና በሣምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉና የNGAT ፈተናን ያለፉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ምዝገባው የሚከናወነው በመረጃ መረብ/ Online/ ከታች የቀረበውን ሊንክ በመጫን/በዌብ ፔጅ ላይ ኮፒ-ፔስት በማድረግ/ መጠይቆችን በአግባቡ በመሙላትና የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በማያያዝ ሲሆን ያልተሟሉ መረጃዎች ያሏቸውን አመልካቾች የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን::
https://forms.gle/nRV4pmbn13bo2EPp9

- Details
Arba Minch University (AMU) proudly presents a lecture by Rahel Shawl, a leading voice in Ethiopian architecture. Explore her innovative design philosophy of 'Architecture with Care' through an in-depth discussion of her Halala Kella (ገበታ ለሀገር) project this afternoon in the ground room of AMU’s Architecture Building. This is an opportunity to engage with cutting-edge architectural thinking and its impact on communities.
Date - Jan 27/2025
Time – 2 PM (Afternoon today)
Venue – At the Ground Room of Architecture Building, Faculity of Architecture & Planning
Read more: A Public Lecture by Rahel Shawl, a Leading Voice in Ethiopian Architecture!