
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ የምርምርና ድኅረ ምረቃ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውን ቋንቋዎች በማዳን ለቀጣዩ ትውልድ መተላለፍ እንዲችሉ ውጤታማ ምርምሮችን እያከናወነ መሆኑን ገልጿል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ቋንቋዎችን ማዳን የሚያስችሉ ምርምሮችን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ሆርቲካልቸር ት/ክፍል ‹‹Causes of Postharvest Losses of Horticultural Crops in Ethiopia›› በሚል ርእስ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ጥር 14/2017 ዓ/ም ሴሚናር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹በAMU-IUC›› ፕሮጀክት በንዑስ ፕሮጀክት 7 አማካኝነት በዩኒቨርሲቲው አባያ ካምፓስ ያሠራውን የሕፃናት ማቆያ ጥር 15/2017 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ማእከሉ ለሕፃናቱ ደኅንነት ምቹ ተደርገው በተዘጋጁ የመጫወቻ፣ የመመገቢያ፣ የመተኛ፣ የመጸዳጃና ሌሎች ክፍሎች ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ያሉ 30 ሕፃናትን ተቀብሎ በፕሮጀክቱ ሥልጠና በወሰዱ ተንከባካቢዎች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
On January 23, 2025, with strategic support from AMU-IUC Project (TISP7 sub-project), AMU inaugurated its second daycare center at Abaya Campus. Click here to see more photos

- Details
የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ከሥሩ ከሚገኙ የትምህርትና ሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር በ2017 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረግ የቁልፍ አፈጻጸም ውል (KPI) ጥር 14/2017 ዓ.ም ተፈራረሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ከሥሩ ከሚገኙ የትምህርትና ሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ አፈጻጸም ውል (KPI) ተፈራረመ