
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢና ለሪሚዲያል ተማሪዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ የኤሌክትሮኒክ የትምህርት አሰጣጥን ለማጠናከር የሚረዳ ኦንላይን ኮርስ ለማስጀመር /E-LEARNING FOR STRENGTHING HIGHER EDUCATION (E-SHE)/ በሚል ርእስ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በዲጂታል ቴክኖሎጂ የኤሌክትሮኒክ የትምህርት አሰጣጥን ለማጠናከር የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር ተካሄደ

- Details
ዩኒቨርሲቲው ከጋሞ ቴሌቪዥን ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የሁለትዮሽ ስምምነት መግባቢያ ሰነድ ጥር 06/2017 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ቴሌቪዥን ጋር በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

- Details
አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሥሩ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች፣ አስተባባሪዎችና ፋከልቲ ዲኖች ጋር በ2017 ዓ/ም የሚተገበር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ማሳያ ውል(Key Performance Indicators/ KPI) ጥር 5/2017 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ማሳያ ውል/KPI/ ተፈራረመ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥሩ ከሚገኙ የሥራና የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች ጋር በ2017 ዓ.ም የሚተገበር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል(KPI) ጥር 5/2017 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥሩ ከሚገኙ ኃላፊዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ተፈራረመ

- Details
አርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንሲቲትዩት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች፣ መምህራንና ቴክኒካል ሠራተኞች ጋር በ‹‹KPI›› ማስፈጸሚያ ዝርዝር ሃሳቦች፣ እየተሠሩ ባሉ የፕሮግራም ዕውቅና እና የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ ሥራዎች ዙሪያ ጥር 2/2017 ዓ.ም ውይይት አካሂዷል፡፡ በዕለቱ ኢንስቲትዩቱ በ2017 ዓ/ም የሚተገበር የቁልፍ አፈጻጸም ማሳያ ውል በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ