• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በገጽ ለገጽ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ሊጀምር ነው

Details
Fri, 10 January 2025 12:12 pm

የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም በምሥራቅ አፍሪካ ለሚገኙ ትምህርት ፈላጊዎች በገጽ ለገጽ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የ2ኛና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የውስጥ ግምገማ ዐውደ ጥናት ታኅሣሥ 30/2017 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በገጽ ለገጽ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራሞችን መስጠት ሊጀምር ነው

የማኅበረሰብ ጉድኝትና ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ከሚገኙ ተቋማት ጋር ውይይት አካሄደ

Details
Fri, 10 January 2025 12:04 pm

የማኅበረሰብ ጉድኝትና ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ከሚገኙ የኢንተርፕራይዝ ልማት መዋቅሮች፣ ከአካባቢው ኢንደስትሪዎች እና ከትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ጋር የንዑስ ቀጠናዊ ትስስር ፎረም የጋራ ውይይት ታኅሣሥ 26/2017 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የማኅበረሰብ ጉድኝትና ኢንደስትሪ ትስስር ዳይሬክቶሬት በዩኒቨርሲቲው ክላስተር ሥር ከሚገኙ ተቋማት ጋር ውይይት አካሄደ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር አከበሩ

Details
Fri, 10 January 2025 11:50 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር ዛሬ ታኅሣሥ 29/2017 ዓ/ም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን አክብረዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ጋር አከበሩ

የሕክምናና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በተለያዩ የጤናና የትምህርት ተቋማት ላይ ያሠሯቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቁ

Details
Fri, 10 January 2025 11:42 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከተለያዩ ትምህርት ክፍሎች የተወጣጡ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በቡድን ሥልጠና ፕሮግራም (Team Training Program/TTP) በተለያዩ የጤናና የትምህርት ተቋማት ላይ ያሠሯቸውን ፕሮጀክቶች ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም አስመርቀዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የሕክምናና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በተለያዩ የጤናና የትምህርት ተቋማት ላይ ያሠሯቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቁ

‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት በአፈርና ውኃ ጥበቃ ላይ ያተኮረ የሥልጠና ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Fri, 10 January 2025 11:37 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት "Integrated Sustainable Land Management Strategies for a Sustainable Future" በሚል ርእስ ታኅሣሥ 24/2017 ዓ/ም በዘላቂ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ላይ ያተኮረ የሥልጠና ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት በአፈርና ውኃ ጥበቃ ላይ ያተኮረ የሥልጠና ወርክሾፕ አካሄደ

  1. A Public Lecture on Water, Power, and Diplomacy: H.E Ambassador Ing. Seleshi Bekele (PhD) along with Berhanu Bulcha (PhD) and Hizkyas Dufera (Eng. ) Speaks on GERD in Focus
  2. በካምፓሶች መካከል ሲካሄድ የቆየው የወንዶች እግር ኳስ ውድድር ተጠናቀቀ
  3. AMU-IUC Provides Training to Boost Enset Production and Dairy Productivity
  4. የዕጩ ዶ/ር ስሜነህ ሁናቸው የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Page 34 of 513

  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap