- Details
Arba Minch University Renewable Energy Technology Research Center, Centre for Crop Health and Protection /CHAP/ and Satellite based Water Demand Estimation/SWaDE/ Technology Company has installed 3.3 KW Solar System to pump water for irrigation in Gamo Zone, Garda Marta Woreda, Bohe Kebele at Bazo River with the collaborative pilot project called "Optimizing Energy Demand in Rural Communities via Precision Agriculture Technology", on March, 01, 2024.Click here to see more photos.
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹SNV-SEFFA›› ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ‹‹Sustainable Energy for Smallholder Farmers›› በሚል ርእስ ከአርባ ምንጭ፣ ሀዋሳ፣ ጅማ እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች ከመጡ ተመራማሪዎች ጋር የካቲት 26/2016 ዓ/ም ወርከሾፕ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹Sustainable Energy for Smallholder Farmers›› በሚል ርእስ ወርክሾ ተካሄደ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ ሀገር ከሚገኙት ‹‹Centre for Crop Health and Protection /CHAP›› እና ‹‹SWaDE Technology Company›› ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን ጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ባዞ ወንዝ ላይ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል 3.3 ኪሎ ዋት ኃይል የሚያመነጭ በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የኃይል ማመንጫ ተከላ አድርጓል፡፡ ተከላው ሦስቱ ተቋማት ‹‹Optimizing Energy Demand in Rural Communities via Precision Agriculture Technology›› በሚል ርእስ እያከናወኑ የሚገኙት የምርምርና ልማት ፕሮጀክት የሙከራ ሥራ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተከላ ተጠናቀቀ
- Details
ከአሜሪካን ሀገር ኮሎራዶ ስቴት/Colorado State/ ዩኒቨርሲቲ የመጡት የግብርና ኤክስቴንሽን መ/ርና ተመራማሪ ፕ/ር አሰፋ ገብረአምላክ በማኅበረሰብ ጉድኝት፣ በዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትሰስር እንዲሁም በተዛማጅ ምርምሮች ዙሪያ ተሞክሮን ትኩረት ያደረገ ሥልጠና የካቲት 25/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ሰጥተዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በማኅበረሰብ ጉድኝት፣ በዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ113ኛ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ‹‹ሴቶችን እናብቃ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ›› በሚል መሪ ቃል የካቲት 27/2016 ዓ/ም አክብሯል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ