- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዘንድሮው ዓመት የሚያስመርቃቸው የሕክምና ዶክተሮች ሀገር አቀፉን የመውጫ ፈተና መቶ በመቶ ማለፍ ችለዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር ዓለማየሁ ጩፋሞ በተገኘው ውጤት የተሰማቸውን ደስታ በዩኒቨርሲቲው ስም እየገለጹ ለተመራቂ የሕክምና ዶክተሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
- Details
በውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፍ እየተከናወኑ ያሉ ሦስት ፕሮጀክቶች የደረሱበት ደረጃ የመጀመሪያ ዙር ግምገማ የካቲት 08/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች ግምገማ ተካሄደ
- Details
የጋሞ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንደስትሪ መምሪያ የጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራን/Buffer Zone/ መልሶ ለማልማትና ለመጠበቅ የሚያስችል 1.65 ሄክታር ተጨማሪ መሬት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ /AMU-IUC/፣ ጋንታ አባ እና ባይራ ለተሰኙ ማኅበራት የካቲት 08/2016 ዓ/ም አስረክቧል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራን መልሶ ለማልማት የሚያስችል 1.65 ሄክታር ተጨማሪ መሬት ለዩኒቨርሲቲው ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን የሕክምና ዶክተሮች ለ9ኛ ጊዜ የካቲት 16/2016 ዓ.ም ያስመርቃል፡፡ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በዋናው ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ከጧቱ 2፡00 ጀምሮ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኮንሶ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ጋር በመተባበር በሰብአዊ መብት አያያዝና አጠባበቅ እንዲሁም በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ በኮንሶ ዞን ለሚገኙ 250 የፖሊስ አባላት ከየካቲት 6-9/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በኮንሶ ዞን ለሚገኙ የፖሊስ አባላት በሰብአዊ መብት አያያዝና አጠባበቅ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ