- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት/GIZ/ ጋር በመተባበር ለ“Forest for Future” ፕሮጀክት ግብዓት የሚሆን በ“Geographic Information System/GIS” እና በ“Global Positioning System/GPS” ዙሪያ ከገረሴ እና ምዕራብ አባያ ወረዳ ለመጡ 22 የደን እና የተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ባለሙያዎች ከመጋቢት 9 - 13/2016 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 5 ቀናት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በ“Geographic Information System/GIS” እና በ “Global Positioning System/GPS” ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ትምህርትና ሥነ ባሕርይ ት/ቤት ከጫሞ ካምፓስ የፀረ-ኤች አይ ቪ/ኤድስና ሥነ ተዋልዶ ጤና ማስተባበሪያ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ የልባም ሴት የስኬት ምሥጢር፣ የጾታዊ ጥቃት ምንነት እና ተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ መጋቢት 07/2016 ዓ/ም የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹Dereja Academy Accelerator Program/DAP›› ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን ለሚገኙና በ2014 ዓ/ም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመርቀው ሥራ ላጡ ወጣቶች ራስን ማወቅና ተግባቦት የመሳሰሉ ሰዋዊ ክሂል /Soft Skill/ እንዲሁም በትምህርት ማስረጃ /CV/ አዘገጃጀት ዙሪያ ከመጋቢት 5-12/2016 ዓ/ም የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለሥራ አጥ የ2014 ዓ/ም ተመራቂ ወጣቶች በሰዋዊ ክሂልና የትምህርት ማስረጃ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው
- Details
AMU organized a half day Public Lecture on “Social Science Research Lessons Learned from Basic & Applied” and “Citizenship, Identity & Territory” at Chamo campus. Click here to see more photos
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከጠቅላላ አገልግሎት የሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በሥራ ክፍሉ በሚስተዋሉ የሥነ-ምግባር ተግዳራቶች፣ ጥራት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ አፈጻጸም እና ሀብትን በአግባቡ ቆጥቦ በመጠቀም ዙሪያ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በሥነ ምግባር ችግሮች ዙሪያ ከጠቅላላ አገልግሎት የሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ
- Arba Minch University (AMU) Signs MoU with Armauer Hansen Research Institute (AHRI)
- የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አዲስ የፈጠራ ቴክኖሎጂ አቀረቡ
- AMU and AAU selected as Model Universities: Towards Structured Internationalization
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹Hope of Light›› እና ከአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ተቋርጦ የነበረውን የማኅፀን ፊስቱላ ሕክምና ዳግም አስጀመረ