• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ዩኒቨርሲቲው በስፔን ዝርያ ዱባ የሙከራ ምርምር ውጤታማ ምርት ማግኘቱን ገለጸ

Details
Wed, 04 December 2024 12:00 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል የስፔን ዝርያ ዱባ ላይ ባካሄደው የሙከራ ምርምር የተሻለ ምርት ማግኘት መቻሉን ገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዩኒቨርሲቲው በስፔን ዝርያ ዱባ የሙከራ ምርምር ውጤታማ ምርት ማግኘቱን ገለጸ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እየተወጣ ይገኛል

Details
Wed, 04 December 2024 11:36 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አከባበር ባመረና በደመቀ መንገድ እንዲከበር ከአርባ ምንጭ ከተማ፣ ከጋሞ ዞን፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና ከበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር በትብብር እየሠራ ይገኛል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እየተወጣ ይገኛል

የሐዘን መግለጫ

Details
Tue, 03 December 2024 9:02 am

አቶ አሸናፊ ፊሊጲዮስ ከአባታቸው ከአቶ ፊሊጲዮስ ኮቦቶ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አባይነሽ ባባንቶ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ኅዳር 1/1979 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

የሐዘን መግለጫ

Details
Tue, 03 December 2024 8:43 am

ወ/ሮ አባይነሽ አጫ ከአባታቸው ከአቶ አጫ ጎማ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ግዞት ግዶ በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ታኅሣሥ 20/1981 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአዳራሽ ወንበር ግዥ ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተከትሎ የተሰጠ መግለጫ   

Details
Mon, 02 December 2024 1:29 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሚገኙ የተለያዩ አዳራሾች አገልግሎት የሚውል የአዳራሽ ወንበር ግዥ ሂደት ጋር ተያይዞ በተፈጠረ የጥራት/መስፈርት ልዩነት/ ችግር ምክንያት ከአቅራቢ ድርጅቱ ጋር መግባባት ባለመቻሉ ጉዳዩ በፍርድ ቤት እየታየ መሆኑን ከዚህ ቀደም በተሰጡ መግለጫዎች ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች እና እንደ ኢሳትና ኢቲቪን በመሳሳሉ የግልና የመንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ጭምር የተዛቡና አሉባልታን መሠረት ያደረጉ ዘገባዎችና የዩኒቨርሲቲውን መልካም ስምና ዝና የሚያጎድፉ መረጃዎች ሲሰራጩ መቆየታቸውም ይታወቃል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአዳራሽ ወንበር ግዥ ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተከትሎ የተሰጠ መግለጫ   

  1. በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ
  2. የዕጩ ዶ/ር ጀምበር በክረ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  3. የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማር ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችል 1.75 ሚሊየን ብር የተመደበለት ግራንድ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
  4. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተሠራው የሕጻናት ማቆያ ማዕከል ተመረቀ

Page 46 of 513

  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap