• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት በሽግግር ፍትሕ ሂደት ዙሪያ ገለጻ አደረገ

Details
Thu, 25 April 2024 11:56 am

አርባ ምንጭ የዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮምሽን ጋር በመተባበር በሽግግር ፍትሕ ሂደት ዙሪያ ወጣቶች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መምህራን እንዲሁም ተማሪዎች ያላቸውን ሚና አስመልክቶ ሚያዝያ 15/2016 ዓ/ም ገለጻ አካሂዷል፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት በሽግግር ፍትሕ ሂደት ዙሪያ ገለጻ አደረገ

ማስታወቂያ

Details
Thu, 25 April 2024 6:37 am

MinT 2

መልካም ዜና ለሥራ ፈጣሪ ተማሪዎች!

Details
Thu, 25 April 2024 6:27 am

በ17/08/2016 ከ8:00 ጀምሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በኢንተርፕርነርሽፕ ዙሪያ ያተኮረ ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። በዝግጅቱ ላይ ታዋቂው የቢዝነስ አማካሪ እና ደራሲ ዶ/ር ወሮታው በዛብህ ተገኝተው የኢንተርፕርነርሽፕ የተግባር ተሞክሯቸውን ያካፍላሉ። በተጨማሪ በዕለቱ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ይካሄዳል። የተሻለ ሃሳብ ያቀረቡ ተማሪዎችም ይሸለማሉ:: ስለሆነም ሁሉም የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ ሁነት ላይ እንድትገኙ የተጋበዛችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።

Read more: መልካም ዜና ለሥራ ፈጣሪ ተማሪዎች!

የኩዌጉ ቋንቋና ባህል ስነዳ እና ትንተና ላይ ጥናት ለማካሄድ የመክፈቻ መርሃ ግብር ተካሄደ

Details
Wed, 24 April 2024 6:48 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በደቡብ ኦሞ ዞን ያንጋቶም ወረዳ በሚነገረው የኩዌጉ ቋንቋና ባህል ስነዳ እና ትንተና ላይ ጥናት ለማካሄድ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሚያዝያ 12/2016 ዓ/ም የፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የኩዌጉ ቋንቋና ባህል ስነዳ እና ትንተና ላይ ጥናት ለማካሄድ የመክፈቻ መርሃ ግብር ተካሄደ

ማስታወቂያ

Details
Tue, 23 April 2024 8:21 am

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት እና ከጋሞ ዞን ጋር በመተባበር የግድቡ ግንባታ የተጀመረበት 13ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ «የአባይ ዘመን ትውልድ ታላቅ የሥነ ጽሑፍ  ምሽት» “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 09/2016 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ያካሂዳል፡፡ በዕለቱ መርሃ ግብር ላይ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ ግጥሞችንና አጭር ትውን ተውኔቶችን ማቅረብ የምትችሉ ተማሪዎች የሥነ ጽሑፍ ሥራዎቻችሁን ዩኒቨርሲቲው አወዳድሮ ከ1ኛ - 3ኛ የወጡ የተማሪዎች የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች በመድረኩ እንዲቀርቡ ዕድል ለመስጠት ስለተፈለገ ከሚያዝያ 15-30/2016 ዓ/ም ድረስ ሥራዎቻችሁን በዩኒቨርሲቲው ኢ-ሜይል አድራሻ፡- This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ወይም This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. በመላክ ወይም የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት የመወዳደሪያ ጽሑፋችሁን በሶፍት ኮፒ በመያዝ  በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጸ ተማሪዎቻችን ዕድሉን በማግኘትና በዚህ ሀገራዊ መድረክ ላይ በመገኘት በሥነ ጽሑፍ ጥበብ የበኩላችሁን መልዕክት እንዲታስተላልፉ ከወዲሁ ያሳውቃል፡፡

Read more: ማስታወቂያ

  1. የዲራሼ ብሔረሰብ ባህላዊ የትንፋሽ ሙዚቃ መሣሪያ(ፊላ)በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ውይይት ተካሄደ
  2. AMU Wins $100,000 Grant for Innovative AI-Based Malaria Incidence Prediction Model Development Project
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት የስርጭት መጠን፣ መንስዔዎችና የሚያስከትለው ጉዳት ላይ የሠራውን ጥናት ይፋ አደረገ
  4. የነፃ ሕግ ድጋፍ አገልግሎትን ለሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠቂዎች ለማድረስ የሚያስችል የጋራ ትብብር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Page 93 of 513

  • 88
  • 89
  • 90
  • 91
  • 92
  • 93
  • 94
  • 95
  • 96
  • 97

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap