- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ ለሚገኙ የወረዳና ማኅበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ የሴቶችና ሕጻናት ጉዳይ ጽ/ቤት፣ ወንጀል መርማሪ ፖሊሶች፣ የመሬት ዴስክና ከሌሎች ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የተወጣጡ ባለሙያዎች በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመሬት ዴስክ አዋጅ፣ በሴቶች ጥቃትና ጾታዊ ትንኮሳ እንዲሁም የማኅበራዊ ፍርድ ቤቶች ሥልጣንና ተግባር ዙሪያ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት በቦረዳ ወረዳ ለሚገኙ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ
- Details
ኃይሌ ሪዞርት አርባ ምንጭ የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች ጥቅምት 1/2017 ዓ/ም የንጽሕና መጠበቂያ ድጋፍ አድርጓል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ሴት ተማሪዎች የንጽሕና መጠበቂያ ድጋፍ ተደረገ
- Details
የ3ኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪ ለሆነችው ተማሪ ሜሮን ካፒታ ሕክምና በተለያዩ መንገዶች ያሰባሰበውን 416,927.45 ብር (አራት መቶ ዐሥራ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ሰባት ብር ከ45 ሳንቲም) ድጋፍ ማድረጉን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ጥቅምት 01/2017 ዓ/ም አስታውቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ለተማሪ ሜሮን ካፒታ ሕክምና ከአራት መቶ ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ
- Details
Arba Minch University (AMU), hosted the Second International Enset Symposium under the theme "Towards Global Food and Nutrition Security" from October 11-12, 2024.Click here to see more photos.
Read more: AMU successfully hosted the 2nd International Enset Symposium
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የምረቃ ሂደት በስኬት እንዲጠናቀቅና ሥራ እንዲጀምር ላደረጉ አካላት የምስጋናና ዕውቅና ሥነ ሥርዓት መስከረም 25/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

