- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ሚያዝያ 12/2015 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ "Jhpiego" ጃፓይጎ ከተሰኘ መንግሥታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በትብብር እየሠራ ሲሆን በትብብር ሥራው የእስከ አሁን አፈፃፀምና ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ሚያዝያ 23/2015 ዓ/ም በአካዳሚክ ጉ/ም/ፕ/ጽ/ቤት ምክክር ተደርጓል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “Jhpiego” ከተሰኘ ድርጅት ጋር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በትብብር እየሠራ ነው
- Details
Arba Minch University-Inter-University Cooperation Program Project III (P3) has conducted research dissemination and gap identification workshop on maternal and child health on April 19, 2023. Click here to see more pictures.
- Details
የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና አሠጣጥ እና የሪሜዲያል ተማሪዎች የማስተማር ሂደትን አስመልክቶ የተከናወኑ ተግባራት ያሉበት ሁኔታ እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ዲኖች፣ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተሮች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና አስተባባሪዎች፣ ከየትምህርት ክፍሉ የተወጣጡ ተማሪዎችና የተማሪዎች ኅብረት ተወካዮች በተገኙበት ግምገማዊ የውይይት መድረክ ሚያዝያ 11/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ዝግጅትና የሪሜዲያል ተማሪዎች የመማር ማስተማር ሂደት ግምገማ ተካሄደ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአየር ለውጥ ምክንያት በሚከሰት የድንች ምርት መቀነስ ዙሪያ የሚሠራ የ1.13 ሚሊየን ብር ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ሚያዝያ 11/2015 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በአየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት በሚከሰት የድንች ምርት መቀነስ ዙሪያ የሚሠራ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ