• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

128ኛው የዐድዋ ድል በዓል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Details
Tue, 05 March 2024 6:23 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ‹‹ዝክረ ዐድዋ ድል ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታና ሰላም›› በሚል ርእስ 128ኛውን የዐድዋ ድል በዓል የካቲት 23/2016 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አክብሯል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 128ኛው የዐድዋ ድል በዓል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

እንሰትን የምሥራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትና መፍትሔ ለማድረግ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው

Details
Mon, 04 March 2024 2:03 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት፣ አሜሪካ ሀገር የሚገኘው አላባስተር ኢንተርናሽናል/Alabaster International እንዲሁም ኬንያ የሚገኙት ገርል ቻይልድ ኔትወርክ/ Girl Child Network እና ጆሞ ኬንያታ የግብርናና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ/ Jomo Kenyatta University of Agriculture and Technology በመተባበር ‹‹Enset Cultivation, Development and Utilization in Ethiopia and Kenya›› በሚል ርእስ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመው የጀመሩት ዓለም አቀፍ የምርምር ትብብር ፕሮጀክት እየተተገበረ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ እ.ኤ.አ. ጥር 01, 2023 ተጀምሮ ለሦስት ዓመታት የሚቆየው ፕሮጀክት ከአንድ መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ በጀት የተመደበለት ሲሆን በዋናነት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በ‹‹Jomo Kenyatta University of Agriculture and Technology›› የሚተገበርና በ‹‹Alabaster International›› እና ‹‹Girl Child Network›› በገንዘብ የሚደገፍ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: እንሰትን የምሥራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትና መፍትሔ ለማድረግ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው

ከእንሰት ቃጫ እሴት የተጨመረባቸው ቁሳቁሶችን ማምረት የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 28 February 2024 8:05 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid/ እና ኤስኦኤስ ሳህል ኢትዮጵያ /SOS Sahel Ethiopia/ ከተሰኙ ግብረ ሠናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ከጋሞና ወላይታ ዞኖች ለተወጣጡ ማኅበራት ተወካዮችና ሥራ አጥ ወጣቶች ከጥር 29/2016 - የካቲት 15/2016 ዓ/ም በሁለት ዙሮች ከእንሰት ቃጫ እሴት የተጨመረባቸው ቁሳቁሶችን የሚያስችል ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ከእንሰት ቃጫ እሴት የተጨመረባቸው ቁሳቁሶችን ማምረት የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

በ‹‹Artificial Intelligence (AI)›› እና ‹‹Large Language Models(LLMs)›› ዙሪያ ሴሚናር ተካሄደ

Details
Wed, 28 February 2024 6:43 am

‹‹Computing and Software Engineering›› ፋከልቲ በ‹‹Artificial Intelligence(AI)›› እና ‹‹Large Language Models(LLMs)›› ዙሪያ ለመምህራንና ለቅድመና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የካቲት 15/2016 ዓ/ም ሴሚናር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በ‹‹Artificial Intelligence (AI)›› እና ‹‹Large Language Models(LLMs)›› ዙሪያ ሴሚናር ተካሄደ

የዕጩ ዶ/ር ወንድማገኘሁ ስምዖን የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ጽሑፍ

Details
Tue, 27 February 2024 1:26 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሒሳብ ት/ክፍል በ‹‹Numerical Analysis›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ወንድማገኘሁ ስምዖን የካቲት 26/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ የምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዓባያ ካምፓስ አዲሱ የአስተዳደር ሕንፃ ላይ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ወንድማገኘሁ ስምዖን የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ጽሑፍ

  1. ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ‹‹Social-Emotional Learning Program›› በሚል ርእስ ሥልጠና እየተሰጠ ነው
  2. Arba Minch University (AMU) Rolls Out 9th Batch of Doctors of Medicine
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 9ኛ ዙር የሕክምና ዶክተሮችን አስመረቀ
  4. ዩኒቨርሲቲው አርባ ምንጭ ከተማን በመደገፍ በ9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ተሳተፈ

Page 102 of 513

  • 97
  • 98
  • 99
  • 100
  • 101
  • 102
  • 103
  • 104
  • 105
  • 106

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap