• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹Hope of Light›› እና ከአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ተቋርጦ የነበረውን የማኅፀን ፊስቱላ ሕክምና ዳግም አስጀመረ

Details
Wed, 13 March 2024 9:13 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹Hope of Light›› ከተሰኘ ሀገር በቀል ግብረ ሠናይ ድርጅት እና በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ተቋርጦ የነበረውን የማኅፀን ፊስቱላ ሕክምና መጋቢት 3/2016 ዓ/ም ዳግም ሥራ አስጀምሯል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹Hope of Light›› እና ከአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ተቋርጦ የነበረውን የማኅፀን ፊስቱላ...

11ኛው ዓመታዊ የምርምር ወርክሾፕ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Tue, 12 March 2024 8:30 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 11ኛውን ዓመታዊ የምርምር ወርክሾፕ የካቲት 30/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 11ኛው ዓመታዊ የምርምር ወርክሾፕ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

AMU along with Project Partners installed 3.3 KW solar mini-grids to pump water for irrigation at Garda Marta Woreda

Details
Mon, 11 March 2024 2:03 pm

Arba Minch University Renewable Energy Technology Research Center, Centre for Crop Health and Protection /CHAP/ and Satellite based Water Demand Estimation/SWaDE/ Technology Company has installed 3.3 KW Solar System to pump water for irrigation in Gamo Zone, Garda Marta Woreda, Bohe Kebele at Bazo River with the collaborative pilot project called "Optimizing Energy Demand in Rural Communities via Precision Agriculture Technology", on March, 01, 2024.Click here to see more photos.

Read more: AMU along with Project Partners installed 3.3 KW solar mini-grids to pump water for irrigation at...

‹‹Sustainable Energy for Smallholder Farmers›› በሚል ርእስ ወርክሾ ተካሄደ

Details
Mon, 11 March 2024 12:14 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹SNV-SEFFA›› ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ‹‹Sustainable Energy for Smallholder Farmers›› በሚል ርእስ ከአርባ ምንጭ፣ ሀዋሳ፣ ጅማ እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች ከመጡ ተመራማሪዎች ጋር የካቲት 26/2016 ዓ/ም ወርከሾፕ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹Sustainable Energy for Smallholder Farmers›› በሚል ርእስ ወርክሾ ተካሄደ

በጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተከላ ተጠናቀቀ

Details
Fri, 08 March 2024 9:16 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ ሀገር ከሚገኙት ‹‹Centre for Crop Health and Protection /CHAP›› እና ‹‹SWaDE Technology Company›› ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን ጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ባዞ ወንዝ ላይ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል 3.3 ኪሎ ዋት ኃይል የሚያመነጭ በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የኃይል ማመንጫ ተከላ አድርጓል፡፡ ተከላው ሦስቱ ተቋማት ‹‹Optimizing Energy Demand in Rural Communities via Precision Agriculture Technology›› በሚል ርእስ እያከናወኑ የሚገኙት የምርምርና ልማት ፕሮጀክት የሙከራ ሥራ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተከላ ተጠናቀቀ

  1. በማኅበረሰብ ጉድኝት፣ በዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  2. ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ
  3. የዕጩ ዶ/ር ወንድምአገኘሁ ስምዖን የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  4. በልማታዊ ቡድን ሥልጠና ፕሮግራም (DTTP) የተከናወኑ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ለማኅበረሰቡ የማስተላለፍ መርሃ ግብር ተካሄደ

Page 100 of 513

  • 95
  • 96
  • 97
  • 98
  • 99
  • 100
  • 101
  • 102
  • 103
  • 104

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap