
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ ኮሌጅ በ«Geography and Environmental Studies» ትምህርት ክፍል በ«Disaster Risk Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር እሸቱ ቢጪሳ “RURAL LIVELIHOOD VULNERABILITY AND FOOD SECURITY UNDER THE RISKS OF CLIMATE VARIABILITY AND POPULATION PRESSURE IN DAMOT WOYDE DISTRICT, SOUTHERN ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴርና ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሁለተኛና የሦስተኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አሠልጥኖ ስምሪት ለመስጠት የተዘጋጀ የክረምት ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳታፊዎችን ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 15 - 19 /2016 ዓ/ም የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ‹‹ብዝኃነት ለአብሮነት›› በሚል መሪ ቃል ሥልጠና እየተሰጠ ነው

- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ“Computing and Software Engineering Faculty” በ “Computing and Information Technology” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ክብረአብ አዳነ “DETECTING PHISHING WEBSITES USING MACHINE LEARNING, DEEP LEARNING, AND FEATURE SELECTION TECHNIQUES ” በሚል ርዕስ ያከናወነውን የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራ የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ሰኔ 19/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በኮምፕዩተር ሳይንስና ሶፍትዌር ምኅንድስና ፋከልቲ አዘጋጅነት በተመራቂ ተማሪዎች የተሠሩ የተለያዩ የሶፍትዌር ፕሮጀክቶች ኤግዝቢሽን ሰኔ 12/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
Arba Minch University (AMU) from Ethiopia along with CY Cergy Paris University (CYU) from France co-hosted three day training on geothermal energy from June 5th -7th, 2024, in AMU Main Campus. Staff from the fields of water technology, engineering, and geology gathered for the training aimed to equip participants with scientific knowledge and practical skills crucial for the exploration and utilization of geothermal resources. Click here to see more photos.