
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል በ«Animal Production» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መግቢያ በር አከባቢ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ሮባ ጂሶ “Feed resources Availability, Nutritional Quality, and Blood Biochemistry of Dromedary Camels (Camelus dromedarius) in Borana Plateau, Southern Ethiopia” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ«Biodiversity Conservation and Management» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ነብዩ ማሴቦ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በድኅረ ምረቃ ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ነብዩ ማሴቦ “Soil Biota and Microbial Biomass Carbon Under Different Agroforestry Practices in Central and Southern Ethiopia ” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ«Development Economics» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ባሮ በየነ “VULNERABILITY TO CLIMATE CHANGE, LIVELIHOOD DIVERSIFICATION AND WELFARE OF PASTORAL HOUSEHOLDS IN EASTERN AND SOUTHERN OROMIA, ETHIOPIA” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ የማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ገብሬ የሺዋስ “AUTOMETRIZED ALGEBRAS:CONVEX SUBALGEBRAS, CONGRUENCES AND SPECTRUM” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሂሳብ ት/ክፍል በ«Algebra» ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ ሰኔ 20/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡ ዕጩ ዶ/ር ስለሺ ጎኔ “Fuzzy Congruence Relations on a Fuzzy Lattice and Fuzzy Lattice Ordered Group Based on Fuzzy Partial Ordering Relations” በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ጽሁፉን አከናውኗል፡፡