- Details
በ2015 ዓ/ም ለሚመረቁ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች እንዲሁም ለዳግም ፈተና ወሳጆች ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና እና የሙያ ፈቃድ ምዘናን አስመልክቶ ሰኔ 29/2015 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለ2015 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ የጤና ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና እና የሙያ ፈቃድ ምዘናን አስመልክቶ ገለጻ ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ሙከራ (Model Exit-Exam) ሰኔ 23/2015 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ሙከራ (Model Exit-Exam) ተሰጠ
- Details
በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት የአስተዳደር ሠራተኞችን ድልደላ ለመፈጸም የየሥራ ክፍሉ ተወካይ ሠራተኞች በተገኙበት ሰኔ 26/2015 ዓ/ም የድልደላና ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች የሠራተኛ ተወካይ ምርጫ ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ“Geography and Environmental Studies” ትምህርት ክፍል በ“Disaster Risk Management” ትምህርት ፕሮግራም ላላፉት 5 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር መኩሪያ ጉዬ የምርምር ሥራውን ሰኔ 24/2015 ዓ/ም የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርቦ ተገምግሟል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ት/ክፍል ‹‹English Language Teaching /ELT/›› የትምህርት ፕሮግራም ላለፉት 5 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር አዲሱ አዳሙ የምርምር ሥራውን ሰኔ 23/2015 ዓ/ም የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርቧል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ