- Details
በግጭት ምክንያት የገዛ መኖሪያ ቤታቸው ፈርሶ ለወራት በሽራና በፕላስቲክ መጠለያዎች ውስጥ በከባድ እንግልት ሲኖሩ የነበሩ 100 አባወራዎች፣ ከዓመታት ጨለማ በኋላ አዲስ የብርሃንና የተስፋ ምዕራፍ ጀምረዋል። ትናንት መስከረም 30/2019 ዓ/ም በኮንሶ ዞን ገላቦ ቀበሌ በተካሄደ ደማቅ የምረቃና የርክክብ ሥነ-ሥርዓት፣ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና በዓለም አቀፍ አጋሮቹ የተገነቡት 100 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች ከሶላር ኤሌክትሪክ መብራት ዝርጋታ ጋር ለተፈናቃይ ቤተሰቦቹ በይፋ ተላላፈዋል። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና አጋሮቹ ታሪካዊ የሰብአዊነት አሻራ፡ በገላቦ ለተፈናቃይ ቤተሰቦች የተገነቡት 100 የመኖሪያ ቤቶች ተመረቁ
- Details
Arba Minch University (AMU) has acquired an advanced HydroDrone system through the KfW-supported Sustainable Land Management Program Phase V (SLMP-V), marking a significant step forward in the University’s water and environmental research capacity. Click here to see more photos.
Read more: AMU Brings Ethiopia’s First HydroDrone Technology to Advance Water Research
- Details
KfW and AUDA-NEPAD project team members conducted an evaluation and monitoring visit to assess the progress of Arba Minch University (AMU)’s JOB-FEET (SIFA) project from September 21–23, 2026. The team also visited beneficiary sites in Arba Minch town, Dorze, and Tula Kebele in Kogota Woreda. Click here to see more photos.
Read more: AMU-SIFA Project Undergoes Progress Monitoring with Donors and Stakeholders
- Details
Arba Minch University (AMU) held its Annual Grants and Publication Day on September 25, 2026, at its Main Campus, celebrating excellence in research, grant acquisition, and scholarly publication. Click here to see more photos.
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በAMU-IUC ፕሮጀክት አማካኝነት በምዕራብ አባያ ወረዳ፣ ላዮ ተርጋ ቀበሌ በሚገኘው የቦሮቦር ማገገሚያ ሰርቶ ማሳያ ስፍራ ላይ የመስክ ምልከታ አካሂዷል። በሰርቶ ማሳያ ጣቢያው የቦሮቦር (Gully) መልሶ እንዲገግም ለማድረግ ፣ የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል እና ወደ አባያ ሐይቅ የሚሄደውን የደለል አፈር ክምችት ለመቀነስ የሚያስችሉ የድንጋይ እርከኖች (stone check dams) እና ሌሎች የመከላከያ ዘዴዎች በተግባር እየተተገበሩ ይገኛሉ። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የመሬት መሸርሸርን ለመከላከል የሚያስችል በምርምር የተደገፈ የቦሮቦር (Gully) ማገገሚያ ሥራዎች ላይ የመስክ ምልከታ ተካሄደ

