- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከምክትል ፕሬዝደንቶች፣ ከኢንስቲትዩቶች፣ ከኮሌጆች፣ ከተለያዩ የሥራ ክፍሎችና ከምርምር ማዕከላት ጋር የ2018 ዓ/ም ቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ጥቅምት 18/2018 ዓ/ም ፊርማ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ/ም የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል (KPI) ፊርማ ተካሄደ
- Details
የዩኒቨርሲቲው የውኃ ቴክኖሎጂና የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች በዋናው ግቢ ለተመደቡ የ2018 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 17/2018 ዓ/ም የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበል አድርገዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በዋናው ግቢ ለተመደቡ የ2018 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበል ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያው የመምህራን የጋራ ጉባኤ ጥቅምት 14/2018 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የዩኒቨርሲቲው ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያውን የመምህራን የጋራ ጉባኤ አካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ በ2017 በጀት ዓመት በምርምር ኅትመት እና ግራንት ፕሮጀክቶችን በማሸነፍ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ተመራማሪዎች እና መምህራን ጥቅምት 15/2018 ዓ/ም ዕውቅና ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ጫሞ ካምፓስ በምርምር ኅትመት እና ግራንት ፕሮጀክቶችን በማሸነፍ የተሻለ አፈጻጸም ላላቸው የዕውቅና መርሐ ግብር አካሄደ
- Details
በአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ‹‹ Hydraulic and Water Resources Engineering›› ፋከልቲ በ‹‹ Hydraulic Engineering›› የትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ክንዴ ዘውዴ የመመረቂያ ጽሑፍ ጥቅምት 15/2018 ዓ/ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል። የመመረቂያ ጽሑፉ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

