
- Details
Arba Minch Institute of Technology (AMiT) in Arba Minch University in collaboration with DAAD Information Center in Ethiopia held a presentation program on free scholarship opportunities in Germany.Click here to see more photos.

- Details
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓባያ ካምፓስ የ2016 ዓ/ም 1ኛ ዓመት ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበልና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ነባር ሴት ተማሪዎች የሽልማት አሰጣጥ መርሃ ግብር ጥር 08/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡
ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለዓባያ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበል ተካሄደ

- Details
ረ/ፕ ታደሰ አብርሃም ከአባታቸው ከአቶ አብርሃም ወርቁ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘውዴ ተሰማ በቀድሞው ወሎ ክፍለ ሀገር በደሴ ዙሪያ ወረዳ መስከረም 3/1953 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ረ/ፕ ታደሰ ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የ1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጅግጅጋ እና በአፊሲን እንዲሁም የመለስተኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጋምቤላ፣ ጐሬና ባዕደማርያም ላቦራቶሪ ት/ቤቶች ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡

- Details
አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት ጋር በመተባበር “አርባ ምንጭ ታንብብ!” በሚል መሪ ቃል ታላቅ የንባብ ሳምንት አዘጋጅቷል፡፡ የንባብ ሳምንቱ በአርባ ምንጭ ከተማ ከጥር 18-21/2016 ዓ/ም ማለትም ከፊታችን ዓርብ እስከ ማክሰኞ ድረስ ድግሱ ለአራት ቀናት ይቆያል፤ ድንቅ መርሃ ግብሮች ተካተውበታል፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
መልካም በዓል!!
- የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “KNCV Tuberculosis Foundation” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
- ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወጣ የውድድር ማስታወቂያ
- በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ከ950 ሚሊየን ቶን በላይ የብረት ማዕድን ከምችት መኖሩ በጥናት ተረጋገጠ
- የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥርዓተ-ትምህርቶች ውስጥ የተካተቱ ተግባራትና ስታንዳርዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ፕላትፎርም በማበልጸግ በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ እያደረገ ነው