• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በዩኒቨርሲቲው የብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል እና በአርሶ አደር ማሳ ላይ የሚገኙ የቢራ ገብስ ዝርያዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

Details
Fri, 01 December 2023 2:27 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ከዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ጽ/ቤት እና ከምርምር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ኅዳር 20/2016 ዓ/ም በዶርዜ ሆሎኦና ላካ ቀበሌ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው የብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል እንዲሁም በአርሶ አደር ማሳ ላይ የሚገኙ የቢራ ገብስ ዝርያዎች የመስክ ምልከታና የዝርያ መረጣ አካሂዷል፡፡  ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በዩኒቨርሲቲው የብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል እና በአርሶ አደር ማሳ ላይ የሚገኙ የቢራ ገብስ ዝርያዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Fri, 01 December 2023 1:07 pm

በ2015 የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ውጤት በማምጣት በ2016 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2015 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች መግቢያ እሁድ ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የአቀባበልና የጋራ መግለጫ የሚሰጠው ሰኞ ታኅሣሥ 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ምዝገባ ማክሰኞ ታኅሣሥ 2 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀመረው ረቡዕ ታኅሣሥ 3 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Read more: የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Fri, 01 December 2023 8:20 am

በ2016 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ትምህርት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ለመማር አመልክታችሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ ቅበላ ፈተና (National Graduate Admission Test – NGAT) ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያመጣችሁና የተመዘገባችሁ አዲስ አመልካች ተማሪዎች ፡-

Read more: የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ተማሪዎች በአህጉራዊ አምሳለ ፍርድ ቤት/Moot Court Competition/ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው 3ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኑ

Details
Fri, 01 December 2023 8:10 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ተማሪ የሆኑት መቅደላይት ፈቃደ፣ ሰላማዊት ይብዛው እና ሜላት ገ/መድኅን ከግንቦት 29-30/2023 በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ በተካሄደው አምሳለ ፍርድ ቤት ውድድር ከሐሮማያ፣ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ባሕር ዳር እና ሰላሌ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ጋር በመወዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ አሸናፊ ሆነው ለአህጉራዊ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው እንዲገኙ መመረጣቸው ይታወሳል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት ተማሪዎች በአህጉራዊ አምሳለ ፍርድ ቤት/Moot Court Competition/ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው 3ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆኑ

18ኛው ሀገር አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ይገኛል

Details
Thu, 30 November 2023 2:12 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ‹‹መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ ጾታዊ ጥቃትን ዝም አንበል!!›› በሚል መሪ ቃል 18ኛውን ሀገር አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን ከኅዳር 16/2016 ዓ/ም ጀምሮ በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ አከባበሩ እስከ ታኅሣሥ 1/2016 ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን በሁሉም ካምፓሶች የሚገኙ ተማሪዎችንና የአስተዳደር ሠራተኞችን በማሳተፍ በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት መንስኤና የሚያስከትለው ችግር ላይ አጠር ያለ ሥልጠና፣ ውይይት እንዲሁም የተለያዩ ሥነ ጽሑፎች በተማሪዎች እየቀረቡ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 18ኛው ሀገር አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ይገኛል

  1. በሞሪንጋ (Moringa) ላይ የሚሠራ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
  2. Congratulations!
  3. በታራሚዎች፣ ተጠርጣሪዎችና ወጣት ጥፋተኞች አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. Two Day Training on Academic and Grant Writing and Scholarly Journals

Page 123 of 513

  • 118
  • 119
  • 120
  • 121
  • 122
  • 123
  • 124
  • 125
  • 126
  • 127

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap