• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
3.jpeg
4.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የዕጩ ዶ/ር ወንድማገኘሁ ስምዖን የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ጽሑፍ

Details
Tue, 27 February 2024 1:26 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሒሳብ ት/ክፍል በ‹‹Numerical Analysis›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ወንድማገኘሁ ስምዖን የካቲት 26/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ የምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዓባያ ካምፓስ አዲሱ የአስተዳደር ሕንፃ ላይ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ወንድማገኘሁ ስምዖን የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ጽሑፍ

ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ‹‹Social-Emotional Learning Program›› በሚል ርእስ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Details
Tue, 27 February 2024 1:16 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻያ ማዕከል ከዩኒቨርሲቲው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ት/ክፍል እና ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በጫሞ ካምፓስ ለሚገኙ 2ኛና 3ኛ ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ‹‹Social-Emotional Learning Program›› በሚል ርእስ ከየካቲት 17/2016 ዓ/ም ጀምሮ የ120 ሰዓታት ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ‹‹Social-Emotional Learning Program›› በሚል ርእስ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Arba Minch University (AMU) Rolls Out 9th Batch of Doctors of Medicine

Details
Sat, 24 February 2024 12:10 pm

Arba Minch University has rolled out its 9th batch of 70 Doctors of Medicine in a glittering graduation ceremony held in Main Campus on 24th February, 2024. The university has also graduated 3 PhD graduates, 237 masters and 509 undergraduates in different fields of study along with the medical doctors. Of the undergraduates, 33 were Mekelle University students who moved to AMU due to the northern conflict and completed their study since their first year. Click here to see more photos.

Read more: Arba Minch University (AMU) Rolls Out 9th Batch of Doctors of Medicine

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 9ኛ ዙር የሕክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

Details
Sat, 24 February 2024 10:58 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 53 ወንድ እና 17 ሴት በአጠቃላይ 70 የሕክምና ዶክተሮችን ለ9ኛ ጊዜ የካቲት 16/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ በመርሃ ግብሩ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይመረቁ የቆዩ ሦስት የ3ኛ ዲግሪ፣ 237 የ2ኛ ዲግሪ እና 509 የመጀመሪያ ዲግሪ በድምሩ 749 ተማሪዎችም ተመርቀዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል 33ቱ ዩኒቨርሲቲው ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ በአደራ ተቀብሎ ያስተማራቸው ናቸው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 9ኛ ዙር የሕክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

ዩኒቨርሲቲው አርባ ምንጭ ከተማን በመደገፍ በ9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ተሳተፈ

Details
Fri, 23 February 2024 2:54 pm

‹‹የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ ከየካቲት 09-15/2016 ዓ/ም በተዘጋጀው 9ኛው የከተሞች ፎረም አርባ ምንጭ ከተማን በመደገፍ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተሳታፊ ሆኗል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ዩኒቨርሲቲው አርባ ምንጭ ከተማን በመደገፍ በ9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ተሳተፈ

  1. ተጀምረው ባልተጠናቀቁ የምርምር ሥራዎች ላይ ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ
  2. ‹‹Computing and Software Engineering›› ፋከልቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ ፕሮግራም አካሄደ
  3. AMU Senate Promotes Five Staff to Associate Professorship Academic Rank Position
  4. የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት

Page 118 of 528

  • 113
  • 114
  • 115
  • 116
  • 117
  • 118
  • 119
  • 120
  • 121
  • 122

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap