• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
3.jpeg
4.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የመጀመሪያው የሥራ ዐውደ ርእይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Tue, 26 March 2024 12:36 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ከደረጃ ዶት ኮምና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባባር ‹‹Arba Minch Job Fair›› በሚል ርእስ የመጀመሪያውን የሥራ ዐውደ ርእይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 14/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የመጀመሪያው የሥራ ዐውደ ርእይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

Details
Fri, 22 March 2024 2:05 pm

አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከኢፌዲሪ የከተማና መሠረት ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር ሀገር አቀፍ የውኃ ዘርፍ የኮንስትራክሽን ሥራዎች የሰው ኃይልና የማሽነሪዎች ምርታማነት ኖርም (Standard Productivity Norm) ላይ በጋራ ለመሥራት መጋቢት 12/2016 ዓ/ም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

AMiT and MCAST Ink Academic Partnership Agreement for Mutual Development

Details
Fri, 22 March 2024 8:29 am

Arba Minch Institute of Technology/AMiT/ of Arba Minch University/AMU/ and Malta College of Arts Sciences and Technology/MCAST/ have inked a Memorandum of Understanding to establish a collaborative partnership aimed at enhancing student exchange, upgrading teaching standards, and promoting academic and cultural development on March 12, 2024, at Addis Ababa Sky-light Hotel, Ethiopia. The agreement outlined various areas of cooperation between the two institutions.

Read more: AMiT and MCAST Ink Academic Partnership Agreement for Mutual Development

በ“Geographic Information System/GIS” እና በ “Global Positioning System/GPS” ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 19 March 2024 7:59 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት/GIZ/ ጋር በመተባበር ለ“Forest for Future” ፕሮጀክት ግብዓት የሚሆን በ“Geographic Information System/GIS” እና በ“Global Positioning System/GPS”  ዙሪያ  ከገረሴ እና ምዕራብ አባያ ወረዳ ለመጡ 22 የደን እና የተፈጥሮ ሀብት አስተዳደር ባለሙያዎች ከመጋቢት 9 - 13/2016 ዓ/ም ድረስ ለተከታታይ 5 ቀናት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በ“Geographic Information System/GIS” እና በ “Global Positioning System/GPS” ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለጫሞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሴት ተማሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 18 March 2024 2:25 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ትምህርትና ሥነ ባሕርይ ት/ቤት ከጫሞ ካምፓስ የፀረ-ኤች አይ ቪ/ኤድስና ሥነ ተዋልዶ ጤና ማስተባበሪያ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ የልባም ሴት የስኬት ምሥጢር፣ የጾታዊ ጥቃት ምንነት እና ተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ዙሪያ መጋቢት 07/2016 ዓ/ም የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለጫሞ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሴት ተማሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

  1. ለሥራ አጥ የ2014 ዓ/ም ተመራቂ ወጣቶች በሰዋዊ ክሂልና የትምህርት ማስረጃ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው
  2. AMU hosted a Public Lecture on “Social Science Research Lessons Learned from Basic & Applied” and “Citizenship, Identity & Territory”
  3. በሥነ ምግባር ችግሮች ዙሪያ ከጠቅላላ አገልግሎት የሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ
  4. Arba Minch University (AMU) Signs MoU with Armauer Hansen Research Institute (AHRI)

Page 113 of 528

  • 108
  • 109
  • 110
  • 111
  • 112
  • 113
  • 114
  • 115
  • 116
  • 117

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap