• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
3.jpeg
4.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ማስታወቂያ

Details
Tue, 23 April 2024 8:21 am

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት እና ከጋሞ ዞን ጋር በመተባበር የግድቡ ግንባታ የተጀመረበት 13ኛ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ «የአባይ ዘመን ትውልድ ታላቅ የሥነ ጽሑፍ  ምሽት» “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 09/2016 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ያካሂዳል፡፡ በዕለቱ መርሃ ግብር ላይ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ ግጥሞችንና አጭር ትውን ተውኔቶችን ማቅረብ የምትችሉ ተማሪዎች የሥነ ጽሑፍ ሥራዎቻችሁን ዩኒቨርሲቲው አወዳድሮ ከ1ኛ - 3ኛ የወጡ የተማሪዎች የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች በመድረኩ እንዲቀርቡ ዕድል ለመስጠት ስለተፈለገ ከሚያዝያ 15-30/2016 ዓ/ም ድረስ ሥራዎቻችሁን በዩኒቨርሲቲው ኢ-ሜይል አድራሻ፡- This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. ወይም This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. በመላክ ወይም የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት የመወዳደሪያ ጽሑፋችሁን በሶፍት ኮፒ በመያዝ  በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጸ ተማሪዎቻችን ዕድሉን በማግኘትና በዚህ ሀገራዊ መድረክ ላይ በመገኘት በሥነ ጽሑፍ ጥበብ የበኩላችሁን መልዕክት እንዲታስተላልፉ ከወዲሁ ያሳውቃል፡፡

Read more: ማስታወቂያ

የዲራሼ ብሔረሰብ ባህላዊ የትንፋሽ ሙዚቃ መሣሪያ(ፊላ)በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ውይይት ተካሄደ

Details
Mon, 22 April 2024 1:59 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ከጋርዱላ ዞን ጋር በመተበበር የዲራሼ ብሔረሰብ ባህላዊ የትንፋሽ ሙዚቃ መሣሪያ(ፊላ) በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ በተዘጋጀ ረቂቅ ትልመ ሃሳብ(Draft Project Proposal) ዙሪያ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 12/2016 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዲራሼ ብሔረሰብ ባህላዊ የትንፋሽ ሙዚቃ መሣሪያ(ፊላ)በዩኔስኮ ለማስመዝገብ ውይይት ተካሄደ

AMU Wins $100,000 Grant for Innovative AI-Based Malaria Incidence Prediction Model Development Project

Details
Fri, 19 April 2024 2:37 pm

Arba Minch University (AMU) Research Team wins $100,000 Funding of the Armauer Hansen Research Institute, AHRI, call for Grand Challenges Ethiopia (GCE). The Project is entitled “AI-Based Malaria Incidence Prediction under Current and Future Climate in Southern Ethiopia, AIM-Clim”. The AIM-Clim project brings together experts from diverse research fields including climate science, public health, artificial intelligence, and ecology.

Read more: AMU Wins $100,000 Grant for Innovative AI-Based Malaria Incidence Prediction Model Development...

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት የስርጭት መጠን፣ መንስዔዎችና የሚያስከትለው ጉዳት ላይ የሠራውን ጥናት ይፋ አደረገ

Details
Fri, 19 April 2024 1:28 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በመተባበር በደቡብና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በተመረጡ ስድስት ከተሞች ውስጥ በሚኖሩ አፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ላይ የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት የስርጭት መጠን፣ መንስዔዎች እና የሚያስከትለውን ጉዳት አስመልክቶ የሠራውን ጥናት ሚያዝያ 10/2016 ዓ/ም በሶዶ ከተማ ለባለድርሻ አካት ይፋ አድርጓል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት የስርጭት መጠን፣ መንስዔዎችና የሚያስከትለው ጉዳት ላይ የሠራውን ጥናት ይፋ አደረገ

የነፃ ሕግ ድጋፍ አገልግሎትን ለሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠቂዎች ለማድረስ የሚያስችል የጋራ ትብብር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Fri, 19 April 2024 8:22 am

የአርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከጀርመን ልማት ኤጀንሲ/GIZ/ ጋር በመተባበር የነፃ ሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠቂዎች ለማድረስ ያለመ የጋራ ትብብር ፕሮጀክት የማስጀመሪያና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መርሃ ግብሮችን ሚያዝያ 7/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የነፃ ሕግ ድጋፍ አገልግሎትን ለሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠቂዎች ለማድረስ የሚያስችል የጋራ ትብብር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ...

  1. AMU-IUC Inaugurates the 1st Daycare Center at AMU and Trains Caregivers
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ተገመገመ
  3. የሐዘን መግለጫ
  4. የሐዘን መግለጫ

Page 109 of 528

  • 104
  • 105
  • 106
  • 107
  • 108
  • 109
  • 110
  • 111
  • 112
  • 113

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap