• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ለዓባያ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበል ተካሄደ

Details
Mon, 22 January 2024 1:49 pm

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓባያ ካምፓስ የ2016 ዓ/ም 1ኛ ዓመት ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበልና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ነባር ሴት ተማሪዎች የሽልማት አሰጣጥ መርሃ ግብር ጥር 08/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡
ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለዓባያ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበል ተካሄደ

የሐዘን መግለጫ

Details
Mon, 22 January 2024 8:39 am

ረ/ፕ ታደሰ አብርሃም ከአባታቸው ከአቶ አብርሃም ወርቁ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘውዴ ተሰማ በቀድሞው ወሎ ክፍለ ሀገር በደሴ ዙሪያ ወረዳ መስከረም 3/1953 ዓ.ም ተወለዱ፡፡  ረ/ፕ ታደሰ ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የ1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጅግጅጋ እና በአፊሲን እንዲሁም የመለስተኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጋምቤላ፣ ጐሬና ባዕደማርያም ላቦራቶሪ ት/ቤቶች ተከታትለው አጠናቀዋል፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

ማስታወቂያ ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ

Details
Mon, 22 January 2024 8:07 am

አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት ጋር በመተባበር “አርባ ምንጭ ታንብብ!” በሚል መሪ ቃል ታላቅ የንባብ ሳምንት አዘጋጅቷል፡፡ የንባብ ሳምንቱ በአርባ ምንጭ ከተማ ከጥር 18-21/2016 ዓ/ም ማለትም ከፊታችን ዓርብ እስከ ማክሰኞ ድረስ ድግሱ ለአራት ቀናት ይቆያል፤ ድንቅ መርሃ ግብሮች ተካተውበታል፡፡

Read more: ማስታወቂያ ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ

የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Fri, 19 January 2024 2:19 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

 መልካም በዓል!!

Read more: የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “KNCV Tuberculosis Foundation” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

Details
Thu, 18 January 2024 2:12 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኔዘርላንድ ሀገር ከሚገኝ “KNCV Tuberculosis Foundation” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በምርምርና መማር ማስተማር ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ጥር 7/2016 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “KNCV Tuberculosis Foundation” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት...

  1. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወጣ የውድድር ማስታወቂያ
  2. በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ከ950 ሚሊየን ቶን በላይ የብረት ማዕድን ከምችት መኖሩ በጥናት ተረጋገጠ
  3. የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥርዓተ-ትምህርቶች ውስጥ የተካተቱ ተግባራትና ስታንዳርዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ፕላትፎርም በማበልጸግ በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ እያደረገ ነው
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባ ምንጭ ከተማ ላይ በ17.2 ሚሊየን ብር ያስገነባውን አደባባይ በ8ኛው የማኅበረሰብ ጉድኝት ቀን አስመረቀ

Page 111 of 513

  • 106
  • 107
  • 108
  • 109
  • 110
  • 111
  • 112
  • 113
  • 114
  • 115

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap