
- Details
AMU-IUC, under its Transversal Institutional Strengthening Sub-Project 7 (TISP7), trained caregivers from April 8-11, 2024, and officially inaugurated the 1st Daycare Center at AMU’s Kulfo Campus on April 11, 2024 with the presence of university higher officials. Click here to see more photos.
Read more: AMU-IUC Inaugurates the 1st Daycare Center at AMU and Trains Caregivers

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ ክንውን ሪፖርት ዕቅድ ሚያዝያ 7/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል ቀርቦ ተገምግሟል ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ተገመገመ

- Details
አቶ ሸለሞ ጫልታ ከአባታቸው አቶ ጫልታ ፀጋዬ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ወርቅነሽ የሶ በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር መሎ ኮዛ መስከረም 3 /1968 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አባያ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡

- Details
አቶ ዝናቡ ብርሃኑ ከአባታቸው አቶ ብርሃኑ አሰፋ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ሙቀነ ሙለቶ በቀድሞው ጋሞ ጎፋ ዞን ደምባ ጎፋ ወረዳ ቦርዳ ቀበሌ ጥር 22/1988 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲውና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፍጥር በዓል በሰላም
አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- The Catholic University of Leuven (KU Leuven) donated high-end ICT equipment to AMU, totaling €2,229,766.85
- ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተመሪዎች የ‹‹Dereja Academy Accelerator Program /DAAP/ ሥልጠና ተሰጠ
- ለቴክኒክና ሙያ ተቋማት መምህራን በተለያዩ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ተሰጠ
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ባሕር ኃይል እና ከስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምነት ተፈራረመ