
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹Dereja Academy Accelerator Program/DAP›› ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን ለሚገኙና በ2014 ዓ/ም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመርቀው ሥራ ላጡ ወጣቶች ራስን ማወቅና ተግባቦት የመሳሰሉ ሰዋዊ ክሂል /Soft Skill/ እንዲሁም በትምህርት ማስረጃ /CV/ አዘገጃጀት ዙሪያ ከመጋቢት 5-12/2016 ዓ/ም የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለሥራ አጥ የ2014 ዓ/ም ተመራቂ ወጣቶች በሰዋዊ ክሂልና የትምህርት ማስረጃ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

- Details
AMU organized a half day Public Lecture on “Social Science Research Lessons Learned from Basic & Applied” and “Citizenship, Identity & Territory” at Chamo campus. Click here to see more photos

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከጠቅላላ አገልግሎት የሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር በሥራ ክፍሉ በሚስተዋሉ የሥነ-ምግባር ተግዳራቶች፣ ጥራት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ አፈጻጸም እና ሀብትን በአግባቡ ቆጥቦ በመጠቀም ዙሪያ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በሥነ ምግባር ችግሮች ዙሪያ ከጠቅላላ አገልግሎት የሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

- Details
Arba Minch University (AMU) signed a Memorandum of Understanding (MoU) with Armauer Hansen Research Institute (AHRI) to collaborate in research activities, joint publications, training, and competitive grants.Click here to see more photos
Read more: Arba Minch University (AMU) Signs MoU with Armauer Hansen Research Institute (AHRI)

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የአብሥራ ፍፁም እና ዳግም ሰለሞን የመምህራን ሰዓት መቆጣጠሪያ ሶፍትዌር ሠርተው መጋቢት 4/2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲውና የት/ቤቱ አመራሮች በተገኙበት አቅርበዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አዲስ የፈጠራ ቴክኖሎጂ አቀረቡ
- AMU and AAU selected as Model Universities: Towards Structured Internationalization
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ‹‹Hope of Light›› እና ከአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በሆስፒታሉ ተቋርጦ የነበረውን የማኅፀን ፊስቱላ ሕክምና ዳግም አስጀመረ
- 11ኛው ዓመታዊ የምርምር ወርክሾፕ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
- AMU along with Project Partners installed 3.3 KW solar mini-grids to pump water for irrigation at Garda Marta Woreda