
- Details
Embassy of Canada in Ethiopia in collaboration with Arba Minch University hosted a day-long informative session on higher education opportunities in Canada for AMU academic staff and students on December 12, 2023. Click here to see more photos.
Read more: Canadian Embassy Briefs on Free Higher Education Opportunities in Canada

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር በኅብረተሰብ ጤና ትምህርት የ2ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች የልማታዊ ቡድን ሥልጠና ፕሮግራምን/Developmental Team Training Program /DTTP/ መሠረት በማድረግ በአርባ ምንጭ ከተማ ጉርባ ቀበሌ የአካባቢውን ማኅበረሰብና አጋር አካላትን በማስተባበር ያስገነቡት የደረቅ ቆሻሻ መጣያና ከጤና ተቋማት የሚወጡ የሕክምና ዕቃዎች ቆሻሻ ማቃጠያ (Incinerator) ታኅሣሥ 06/2016 ዓ/ም ተመርቆ ለማኅበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በዩኒቨርሲቲው የኅብረተሰብ ጤና 2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የተገነባው ፕሮጀክት ተመረቀ

- Details
በኮንትራት ውል መሠረት በደብዳቤ የተስተናገዳችሁ የቀድሞ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተመራቂዎች የቀድሞ ደብዳቤ ወደ ሰርተፊኬት እንዲቀየርላችሁ የቀረበ ጥያቄ በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ካውንስል ውሳኔ ማግኘቱ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት የምረቃ ደብዳቤው ወደ ሰርተፊኬት እንዲቀይርላችሁ የምትፈልጉ በሙሉ በእጃችሁ የሚገኘውን የቀድሞ ደብዳቤ ኮፒ በመመለስ ጊዜያዊ የትምህርት ማስረጃ (Temporary Certificate of Graduation) ከሰኞ ታኅሣሥ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ከሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

- Details
ወቅታዊውን የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ አስመልክቶ ‹‹የባሕር በር የልማት በር›› በሚል ርእስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ታኅሣሥ 12/2016 ዓ/ም የፓናል ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ‹‹የባሕር በር የልማት በር›› በሚል ርእስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማዕከል ጨንቻ በሚገኘው ግርጫ የደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል ቅጥር ግቢ ውስጥ ዘመናዊ የወተት ላሞች እርባታ ጣቢያ /Dairy Farm/ እያስገነባ ይገኛል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የወተት ላሞች እርባታ ጣቢያ /Dairy Farm/ እያስገነባ ነው
- ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመጡ የተለያዩ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የፀረ ሙስና ሥልጠና ተሰጠ
- 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ተከበረ
- የተፈጥሮ ማዳበሪያ ‹‹Bio-Fertilizer›› ማምረት ላይ ያተኮረ የትብብር ፕሮጀክት የለውጥ ማሳያ ሪፖርትና የመስክ ምልከታ ተካሄደ
- Ethiopian English Language Professionals’ Association/EELPA/ South Chapter Launching Workshop is to be held in AMU on December 23rd, 2023