• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
3.jpeg
4.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተከላ ተጠናቀቀ

Details
Fri, 08 March 2024 9:16 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝ ሀገር ከሚገኙት ‹‹Centre for Crop Health and Protection /CHAP›› እና ‹‹SWaDE Technology Company›› ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን ጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ባዞ ወንዝ ላይ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል 3.3 ኪሎ ዋት ኃይል የሚያመነጭ በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የኃይል ማመንጫ ተከላ አድርጓል፡፡ ተከላው ሦስቱ ተቋማት ‹‹Optimizing Energy Demand in Rural Communities via Precision Agriculture Technology›› በሚል ርእስ እያከናወኑ የሚገኙት የምርምርና ልማት ፕሮጀክት የሙከራ ሥራ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በጋርዳ ማርታ ወረዳ ቦሄ ቀበሌ ለመስኖ አገልግሎት የሚውል የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ተከላ ተጠናቀቀ

በማኅበረሰብ ጉድኝት፣ በዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 07 March 2024 2:24 pm

ከአሜሪካን ሀገር ኮሎራዶ ስቴት/Colorado State/ ዩኒቨርሲቲ የመጡት የግብርና ኤክስቴንሽን መ/ርና ተመራማሪ ፕ/ር አሰፋ ገብረአምላክ በማኅበረሰብ ጉድኝት፣ በዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትሰስር እንዲሁም በተዛማጅ ምርምሮች ዙሪያ ተሞክሮን ትኩረት ያደረገ ሥልጠና የካቲት 25/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ሰጥተዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በማኅበረሰብ ጉድኝት፣ በዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Details
Thu, 07 March 2024 2:13 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ113ኛ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ‹‹ሴቶችን እናብቃ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ›› በሚል መሪ ቃል የካቲት 27/2016 ዓ/ም አክብሯል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

የዕጩ ዶ/ር ወንድምአገኘሁ ስምዖን የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Thu, 07 March 2024 1:40 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በሒሳብ ት/ክፍል በ‹‹Numerical Analysis›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ወንድምአገኘሁ ስምዖን የካቲት 26/2016 ዓ/ም የምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት አቅርቧል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ወንድምአገኘሁ ስምዖን የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

በልማታዊ ቡድን ሥልጠና ፕሮግራም (DTTP) የተከናወኑ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ለማኅበረሰቡ የማስተላለፍ መርሃ ግብር ተካሄደ

Details
Wed, 06 March 2024 9:29 am

በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የኅብረተሰብ ጤና ትምህርት የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የልማታዊ ቡድን ሥልጠና ፕሮግራም (DTTP) በአርባ ምንጭ ከተማ ውስጥ በመናኸሪያ ግቢ የተከናወኑ የንጹሕ መጠጥ ውኃ መስመር ዝርጋታና የመንገደኞች ጊዜያዊ ማረፊያ እንዲሁም በሴቻ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግቢ የተገነባው አነስተኛ ለHIV/AIDS ተጋላጭ ለሆኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች የቅድመ መከላከያና ማማከሪያ አገልግሎት መስጫ ማዕከል የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የካቲት 23/2016 ዓ/ም ለማኅበረሰቡ የማስተላለፍ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በልማታዊ ቡድን ሥልጠና ፕሮግራም (DTTP) የተከናወኑ የማኅበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ለማኅበረሰቡ የማስተላለፍ መርሃ ግብር ተካሄደ

  1. የዐድዋ ድልን በማስመልከት 2ኛው ዓመታዊ የብዕር ጥበብ መርሃ ግብር በዩኒቨርሲቲው ተካሄደ
  2. 128ኛው የዐድዋ ድል በዓል በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ
  3. እንሰትን የምሥራቅ አፍሪካ የምግብ ዋስትና መፍትሔ ለማድረግ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ተግባራዊ እየተደረገ ነው
  4. ከእንሰት ቃጫ እሴት የተጨመረባቸው ቁሳቁሶችን ማምረት የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

Page 116 of 528

  • 111
  • 112
  • 113
  • 114
  • 115
  • 116
  • 117
  • 118
  • 119
  • 120

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap