• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Details
Thu, 08 February 2024 2:25 pm

የአርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ የፀረ ሙስናና ሥነ ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለጫሞ፣ ዓባያና ሳውላ ካምፓሶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ላይ ከጥር 25 - የካቲት 02/2016 ዓ/ም የሚቆይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማንጎ ማውረጃ ቴክኖሎጂን ለአርሶ አደሩ ለሙከራ አቀረበ

Details
Thu, 08 February 2024 11:47 am

ዩኒቨርሲቲው ከአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የማንጎ ማውረጃ ቴክኖሎጂ ጥር 28/2016 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ኦቾሎ ላንቴ ቀበሌ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ለሙከራ አቅርቧል፡፡ የቴክኖሎጂዎቹን አጠቃቀም አስመልክቶ በባለሙያዎች ገለጻ በማድረግ ሁለት የማውረጃ መሣሪያዎችን በቡድን የተከፈሉ አርሶ አደሮች የተረከቡ ሲሆን ከአርሶ አደሩ የሚመጣውን ግብረ መልስ ተከትሎ ማሻሻያ ታክሎ በስፋት ለማዳረስ እንደሚሠራ ተገልጿል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማንጎ ማውረጃ ቴክኖሎጂን ለአርሶ አደሩ ለሙከራ አቀረበ

ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች በጂአይኤስ/GIS/ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 06 February 2024 3:06 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በምርምር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ከተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ለተወጣጡ የኮሌጁ መምህራንና ተመራማሪዎች ከጥር 23 - 26 ለአራት ተከታታይ ቀናት የጂአይኤስ አጠቃቀም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች በጂአይኤስ/GIS/ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

“የጋሞ ዱቡሻ እና የዱቡሻ ዎጋ" የጥናትና ምርምር ማስጀመሪያ የማኅበረሰብ ንቅናቄ መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Tue, 06 February 2024 2:37 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣንና ከጋሞ ዞን ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር “የጋሞ ዱቡሻ እና የዱቡሻ ዎጋ˝ ሥርዓት የጥናትና ምርምር ማስጀመሪያ የማኅበረሰብ ንቅናቄ መድረክ ጥር 25/20/16 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: “የጋሞ ዱቡሻ እና የዱቡሻ ዎጋ" የጥናትና ምርምር ማስጀመሪያ የማኅበረሰብ ንቅናቄ መድረክ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት የአምሳለ ፍርድ ቤት ፍጻሜ ውድድርና በታንዛንያ አሩሻ ኢትዮጵያን ወክለው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና የመስጠት መርሃ ግብር አካሄደ

Details
Tue, 06 February 2024 1:11 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት የአምሳለ ፍርድ ቤት ፍጻሜ ውድድር ጥር 23/2016 ዓ/ም ያካሄደ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ውድድር ኢትዮጵያንና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን በመወከል በታንዛንያ አሩሻ በተደረገው ጠቅላላ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውድድር ተሳትፈው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዩኒቨርሲቲው ሕግ ት/ቤት የአምሳለ ፍርድ ቤት ፍጻሜ ውድድርና በታንዛንያ አሩሻ ኢትዮጵያን ወክለው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና የመስጠት...

  1. ለፎረንሲክ ሜዲስንና ቶክሲኮሎጂ ስፔሻሊቲ ተማሪዎች የፎረንሲክ ናሙና ምርመራ ሥልጠና ተሰጠ
  2. የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር
  3. የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት በአዕምሮ ውቅር (Mindset) ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ
  4. የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጎበኙ

Page 107 of 513

  • 102
  • 103
  • 104
  • 105
  • 106
  • 107
  • 108
  • 109
  • 110
  • 111

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap