• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
3.jpeg
4.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “KNCV Tuberculosis Foundation” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

Details
Thu, 18 January 2024 2:12 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ኔዘርላንድ ሀገር ከሚገኝ “KNCV Tuberculosis Foundation” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በምርምርና መማር ማስተማር ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ጥር 7/2016 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “KNCV Tuberculosis Foundation” ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት...

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወጣ የውድድር ማስታወቂያ

Details
Thu, 18 January 2024 12:45 pm

የኢትዮጵያ ሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር በየዓመቱ ብሩህ ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል  የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ያካሂዳል፡፡ በዚህ ውድድር አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይ በማሸነፍ ከግንባር ቀደም ዩኒቨርሲቲዎች ተርታ ይሰለፋል፡፡ በተመሳሳይ በ2016 ዓ.ም ለሚካሄደው የብሩህ ኢትዮጵያ  የቢዝነስ ሃሳብ ውድደር ተማሪዎችን የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ሥልጠና በማሰልጠንና በማወዳደር የተሻለ ሃሳብ ያላቸውን ተማሪዎች ለብሩህ ኢትዮጵያ ወደ አዲስ አበባ የምንልክ መሆኑን እየገለፅን በዚህ ውድድርና ሥልጠና የነቃ ተሳትፎ እንድታደርጉ በአንክሮ እናሳስባለን፡፡ ምዝገባው የሚካሄደው  ከጥር 10 - 17/2016 ዓ.ም ሲሆን የቢዝነስ ሃሳብ ተወዳዳሪዎች በግል ወይም በቡድን መወዳደር ይችላሉ፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወጣ የውድድር ማስታወቂያ

በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ከ950 ሚሊየን ቶን በላይ የብረት ማዕድን ከምችት መኖሩ በጥናት ተረጋገጠ

Details
Thu, 18 January 2024 12:31 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞው የደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ባደረገው የማዕድን አለኝታ ጥናት በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ከ950 ሚሊየን ቶን በላይ የብረት እንዲሁም 429 ሚሊየን ቶን የድንጋይ ከሰል ማዕድን ከምችት መኖሩ ተረጋግጧል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ከ950 ሚሊየን ቶን በላይ የብረት ማዕድን ከምችት መኖሩ በጥናት ተረጋገጠ

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥርዓተ-ትምህርቶች ውስጥ የተካተቱ ተግባራትና ስታንዳርዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ፕላትፎርም በማበልጸግ በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ እያደረገ ነው

Details
Wed, 17 January 2024 2:29 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ "Jhpiego" ጃፓይጎ ከተሰኘ መንግሥታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር በኮሌጁ በ“e-learning” የአካዳሚክ ሥራዎችን ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር በሚያስችል የኦንላይን መተግበሪያ ፕላትፎርም አጠቃቀምና አተገባበር ላይ ልምድ ለማካፈል የተዘጋጀ የአንድ ቀን ወርክሾፕ ጥር 3/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥርዓተ-ትምህርቶች ውስጥ የተካተቱ ተግባራትና ስታንዳርዶች በአግባቡ መተግበራቸውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ፕላትፎርም...

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባ ምንጭ ከተማ ላይ በ17.2 ሚሊየን ብር ያስገነባውን አደባባይ በ8ኛው የማኅበረሰብ ጉድኝት ቀን አስመረቀ

Details
Tue, 16 January 2024 9:28 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባ ምጭ ከተማ መግቢያ ላይ በ17.2 ሚሊየን ብር ያስገነባውን አደባባይ ጥር 6/2016 ዓ/ም በማስመረቅ ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር አስረክቧል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአርባ ምንጭ ከተማ ላይ በ17.2 ሚሊየን ብር ያስገነባውን አደባባይ በ8ኛው የማኅበረሰብ ጉድኝት ቀን አስመረቀ

  1. 8ኛው ዙር የማኅበረሰብ ጉድኝት ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
  2. በቪዲዮ የተመሠረተ የጤና ትምህርት በእናቶችና ጨቅላ ሕፃናት ጤና ላይ በጎ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር በጥናት ተገለጸ
  3. ለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ማስታወቂያ
  4. እንግሊዝ ሀገር የሚገኘው “McGee Group” ባልደረቦች በግል ተነሳሽነት ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 100 መጽሐፎችን አበረከቱ

Page 127 of 528

  • 122
  • 123
  • 124
  • 125
  • 126
  • 127
  • 128
  • 129
  • 130
  • 131

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap