
- Details
A Social Emotional Learning Course (Training) Offered by two English language teachers and one native English speaker from the USA
- Registration for competition opens October 27, 2023 thru Nov. 3, 2023
- 25 students (50% Female and 50% Male) will be selected from 2nd Year Chamo and Main Campuses of Arba Minch University.
- The training will take place at the Main campus for 4 hours a week, for 6 consecutive months.

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial / ፕሮግራም ለመከታተል ያለፉትን ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በግል ከፍሎ ለመማር የሚፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

- Details
Arba Minch University along with United Nations Industrial Development Organization has organized a half day capacity development and community engagement workshop to promote Moringa products in Ethiopia on October 20, 2023. Click here to see more photos.
Read more: AMU-UNIDO hosted a Workshop to Promote Moringa Products in Ethiopia

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ /ICT/ ዳይሬክቶሬት በሥራ ክፍሉ ለሚገኙ ከየካምፓሱ ለተወጣጡ የመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ጀማሪ ባለሙያዎች በኮምፒውተር ማሽን ጥገና እና በሲስተም ዴቨሎፕመንት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ /ICT/ ጀማሪ ባለሙያዎች በኮምፒውተር ማሽን ጥገና እና በሲስተም ዴቨሎፕመንት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና የትብብር ፕሮጀክቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን “Climate Risk Management in Agriculture” በሚል ፕሮጀክት ርዕሰ ጉዳይ ላይ መስከረም 29/2016 ዓ/ም ገለጻ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን በአየር ንብረት ለውጥና ተፅዕኖ ዙሪያ ገለጻ ተሰጠ