• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በስሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍሎች ጋር የ2016 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ተፈራረመ

Details
Wed, 08 November 2023 1:17 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በስሩ ከሚገኙ ኢንስቲትዩቶች፣ ኮሌጆች፣ ትምህርት ቤቶችና ሌሎች የሥራ ክፍሎች ጋር የ2016 ዓ/ም ዕቅድ የውል ስምምነት ጥቅምት 26/2016 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በስሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍሎች ጋር የ2016 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ተፈራረመ

Registration Announcement for NGAT Exam

Details
Wed, 08 November 2023 8:39 am

Addis Ababa University in collaboration with the Ministry of Education has scheduled to administer the National Graduate Admission Test (NGAT) in selected exam centers again; therefore, those who didn’t pass the past NGAT and interested new examinees can register online and take the test according to the following schedule.

  1. Registration for the National Graduate Admission Test at the AAU portal is open on Monday
     - Friday (November 6-10, 2023);
  2. Exam administration is on the following week Monday-Friday (November 13-17, 2023).

    Read more: Registration Announcement for NGAT Exam

ለዲንጋሞ ፒኮ ሃይድሮፓወር ፕሮጀክት ግንባታ የሚውሉ ግብዓቶች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ደረሱ

Details
Wed, 08 November 2023 5:57 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid/ ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን ካምባ ዙሪያ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ በማይጸሌ ወንዝ ላይ እያስገነባ ለሚገኘው ፒኮ ሃይድሮፓወር ፕሮጀክት የሚውሉና ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ተርባይን፣ ጄኔሬተርና የኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ ከሕንድ ሀገር ጥቅምት 22/2016 ዓ/ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለዲንጋሞ ፒኮ ሃይድሮፓወር ፕሮጀክት ግንባታ የሚውሉ ግብዓቶች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ደረሱ

በታክስ ሕግና መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 07 November 2023 8:22 am

በገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለአርባ ምንጭና ጂንካ ዩኒቨርሲቲዎች የፋይናንስና ግዥ ባለሙያዎች፣ ኦዲተሮች እና የዘርፉ የሥራ ኃላፊዎች በታክስ ሕግና መመሪያ ዙሪያ ጥቅምት 15/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በታክስ ሕግና መመሪያ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Fri, 27 October 2023 2:08 pm

በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ2016 ትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test – NGAT/ ያለፋችሁ እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ ማታ እና ሳምንት መጨረሻ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር የምትፈልጉ አመልካቾች ከሰኞ ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ዓርብ ጥቅምት 23/2016 ዓ/ም ባለው ጊዜ ውስጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 210 እና 211 ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡

Read more: የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ

  1. Call for Course Registration
  2. መልካም ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
  3. AMU-UNIDO hosted a Workshop to Promote Moringa Products in Ethiopia
  4. ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ /ICT/ ጀማሪ ባለሙያዎች በኮምፒውተር ማሽን ጥገና እና በሲስተም ዴቨሎፕመንት አስተዳደር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Page 129 of 513

  • 124
  • 125
  • 126
  • 127
  • 128
  • 129
  • 130
  • 131
  • 132
  • 133

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap