- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በሥጋ ቁጥጥርና አያያዝ ዙሪያ በተቋቋመ ፕሮጀክት አማካኝነት ‹‹Enhancing Slaughter House Service›› በሚል ርዕስ ከጋሞ ዞን ከተመረጡ የቄራ አገልግሎት ማዕከላት ለመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ከሰኔ 21-23/2015 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሥጋ ቁጥጥር፣ አያያዝና የቄራ አገልግሎትን ማሻሻል ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
በሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ‹‹ማሠልጠን፣ ማብቃትና መሸለም›› በሚል መሪ ቃል በተካሄደው በ‹‹ብሩህ ኢትዮጵያ 2015 የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር›› ላይ የተሳተፉ ተማሪ ሰርካለም ደሳለኝ እና አልአዛር ቅጣው አሸነፉ፡፡ ከውድድር መልስም ሰኔ 20/2015 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የእንኳን ደስ አላችሁ አቀባበል ተደርጓል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በ2015 ሀገራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላይ የተሳተፉ ሁለት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሸነፉ
- Details
Arba Minch University’s prominent Enset Processing &Technologies’ researcher, and coordinator for the Enset project, Dr. Addissu Fekadu, wins a grant of 2.3 million ETB from Bio and Emerging Technology Institute (BETi) for his proposal on "Production, Popularization, and Commercialization of Value added Enset-Based Food Products through the Adoption of Proven Processing -Technologies."
- Details
Solve IT 2023 registrations are now OPEN! Don't miss your opportunity to be part of the most exciting innovation competition in Ethiopia.
- Details
በዓለም ለ19ኛ በሀገራችን ለ11ኛ ጊዜ የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድን የመከላከልና መቆጣጠር ቀን/Antimicrobial Resistance Day/ "የአመራር ሚና የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድን ለመከላከልና መቆጣጠር" በሚል መሪ ቃል ከኢትዮጵያ ፋርማሲዎች ማኅበር፣ ከሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፋርማሲ ት/ክፍልና ከኢትዮጵያ ፋርማሲ ተማሪዎች ማኅበር ጋር በመተባበር ሰኔ 12/2015 ዓ.ም ወርክሾፕ ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 11ኛው የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድን የመከላከልና መቆጣጠር ቀን ተከበረ