- Details
በኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የተመራ የልኡካን ቡድን ጥቅምት 21/2017 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝቶ የዩኒቨርሲቲውን ማኅበረሰብ አወያይቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የትምህርት ሚኒስቴር ልኡካን ቡድን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጋር ተወያየ
- Details
Arba Minch University/AMU/ in collaboration with the Drugs for Neglected Diseases initiative (DNDi) launched a segment of the Nationwide Mycetoma Mapping project in Ethiopia's Tigray Region aiming at tackling the debilitating fungal infection, mycetoma. This event took place at Ayder Comprehensive Specialized Hospital in Mekelle from October 25-26/2024 following the project's launch in Arba Minch. Click here to see more photos.
Read more: AMU and DNDi Launch Mycetoma Mapping Project in Tigray Region; Aims to Combat NTDs
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሚያከናውናቸው ውጤታማ የምርምር ተግባራት የተቋሙን የዓለም አቀፍ እይታ እንዲጨምር ማስቻሉን የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝንት ጽ/ቤት ገልጿል፡፡
Read more: ዩኒቨርሲቲው የሚያከናውናቸው የምርምር ሥራዎች የተቋሙን ዓለም አቀፋዊ እይታ እንዲጨምሩ ማስቻላቸው ተገለጸ
- Details
በአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ‹‹Water Resources & Irrigation Engineering›› ፋከልቲ በ ‹‹Ground Water Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር አስናቀው ሙሉዓለም የመመረቂያ ጽሑፍ ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጹሑፉ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች ከመስከረም 11-15/2017 ዓ.ም ለ5 ተከታታይ ቀናት የቆየ የሰብእና ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ ወጣቶች የሰብእና ግንባታ (Mindset) ሥልጠና ተሰጠ